Ethiopian Lecturer Voice

Ethiopian Lecturer Voice Where there is a good leadership, there is peace. Therefore we need our voice to be respected.

10/04/2022
12/03/2022

#የመምህር ደሞዝ ለቁርስ‼️
በ2008 ዓ.ም መጨረሻ ወር ኣከባቢ የመምህራን የዩኒቨርስቲ መምህር ደሞዝ ጭማሪ ተደርጎበት ነበር። #ለምሳሌ:-
- ለLecturer = 10470 ነበር በዛን ወቅት የዶላር ምንዛሬ ደግሞ 22 ብር ነበር። በ2011 ዓ.ም በተደረገ የዶመዝ ጭማሪ ደግሞ 11305 ብር ነበር። ነገር ግን የዶላር ምንዛሬው 29 ብር ነበር።

ኣሁን በ2014 ዓ.ም ደግሞ ደሞዙ በተመሳሳይ መልኩ ይገኛል። ነገር ግን የዶላር ዋጋ እየጨመረ ምንዛሬው 50ብር እየተመነዘረ ይገኛል። የኑሮ ሁኔታ ሰማይ እየደረሰ የብር ዋጋ እየወረደ ይገኛል።

በ2008 ዓ.ም => 10470 ብር = በዶላር 475.9 ነበር
በ2011 ዓ.ም => 11305 ብር = በዶላር 389.9 ነበር
በ2014 ዓ.ም => 11305 ብር = በዶላር 226.1ነወ።

ስለዚህ የመምህራን ደሞዝ በተመለከተ በዶላር ተተምኖ በየወሩ ያለው የዶላር ምንዛሬ በኢትዬጵያ ብር ክፍያ መፈፀም ኣለበት። ለምሳሌ የዩኒቨርስቲ ሌክቸረር: 500 ዶላር ከሆነ ደሞዙ በወሩ መጨረሻ በባንክ ምንዛሬ መሰረት በኢትዬጵያ ብር መከፈል ኣለበት። ይህ በተወሰነ መልኩ ያረጋጋል።

መምህር ሆይ ዶላር በጨመረ ቁጥር የቤብ ኪራይ ይጨመርብሃል፣ ትራንስፖርት ይጨመርብሃል፣ ኑሮ፣ ብቻ ሁሉም ነገር ይጨመርብሃል። የደሞዝ መጠኑ በዶላር ከሆነ ግን ይሻላል።

ስለዚህ የመሬት፣ የቤት፣ የኑሮ፣ የመኪና ጥያቄዎች በተመሳሳይ መልኩ መከፈል ኣለበት። የዶመዝ ክፍያ በተመለከተ ግን በዶላር እንዲሆን በሕግ የተደገፈ ጥያቄ መቅረብ ኣለበት።

#መምህር‼️

Share share
25/02/2022

Share share

The case of Ethiopian lecturer's salary compared to Africa's top 10 poorest countries, and other Horn countries! We earn...
11/02/2022

The case of Ethiopian lecturer's salary compared to Africa's top 10 poorest countries, and other Horn countries! We earn even salary less than the lecturers in top 10 poorest African countries.
1) Chad: 612.1$ to 1941.1$
2) Central African Republic: 553.7$ to 1549.4$
3) Mozambique: 474.7$ to 1397.6$
4) Niger: 428.3$ to 1227.1$
5) Liberia: 323.4$ to 1056.2$
6) Burundi: 297.8$ to 659.0$
7) Somalia: 294.9$ to 992.8$
8) Madagascar: 224.1$ to 753.9$
9) Congo (DRC): 181.3$ to 506.0$
10) Malawi: 147.7$ to 432.8$
11) Ethiopia: 122$ to 388.9$
12) Djibouti: 1,186.6$ to 3,402.2$
11) Kenya: 879.8$ to 2,639.6$
13) Eretria: 304.6$ to 1,000.0$
In average, Kenyan Lecturers earns 1,900.4USD. Lecturers with 2-5 years of experience earns average salary of 1,328.4USD.
Sources:
https://africa.businessinsider.com/local/lifestyle/top-10-poorest-countries-in-africa-in-2021/qrsbhj9
http://www.salaryexplorer.com/salary-survey

Read the latest news across entertainment, sports, business and more

She might be right.Let the researchers do their part.
27/01/2022

She might be right.
Let the researchers do their part.

Friends
22/12/2021

Friends

Address

Bole
Addis Ababa
ETH

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Lecturer Voice posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share