የእቴቴ ልጅ

የእቴቴ ልጅ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የእቴቴ ልጅ, Addis Ababa.

***የላክሺልኝ  ቅቤ**** አናቴ ደረቀ ሚለውን ደብዳቤ ያሺው እምዬየኔ ፍቅር አለም አምባ መጠጊያዬከማይነጥፍ ጓዳሽ ቋጥረሽ የላክሺልኝከፍቅር ማድጋሽ የፈተፈትሺልኝእማ እንደምነሽያደኩበት መዳ...
25/01/2020

***የላክሺልኝ ቅቤ****

አናቴ ደረቀ
ሚለውን ደብዳቤ ያሺው እምዬ
የኔ ፍቅር አለም አምባ መጠጊያዬ

ከማይነጥፍ ጓዳሽ ቋጥረሽ የላክሺልኝ
ከፍቅር ማድጋሽ የፈተፈትሺልኝ

እማ እንደምነሽ
ያደኩበት መዳፍ ያዘለኝ ሳይደክም
ያዘለለኝ ወገብ እንዴት ነው ብርታቱ
ብዙ ነገሬ ነሽ እማዬ አልክድም

በላክሺልኝ ቅቤ አናት ሆዴ ርሷል
ሰባራው አጥንቴ ታሽቶ ተመልሷል

ሺ አመት ኑሪልኝ ጌጤ ሽልማቴ
ለዓንዲት ደቂቃ አትጠፊም ከፊቴ

# # # # #ክብር ለእናቶች ለዘላለም # # # #
እናት ስትታደል ያላባት ጌታን ትወልዳለች

የእቴቴ ልጅ
16-5-2012 ዓ.ም
ከወደዱት ፔጁን ላይክና ሼር በማረግ አግዙኝ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የእቴቴ ልጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share