19/11/2025
Worabe University is giving Induction training for new teachers.
November 19, 2025 Werabe University is giving a training for new teachers.
Muhaba Nuredin, the director of the academic program of the university, said that the training will enable teachers to use their teaching methodology, knowledge, skills and competence to lead the teaching sector with knowledge and empower students with better teaching skills.
In addition, they have stated that it has a great contribution to ensure the quality of education as there is an experience exchange between teachers.
Sultan Hulchafo, Dean of the University Education and Ethics School, has given an explanation on the purpose and importance of the training.
The training will be held for the next three days including today.
Knowledge for wisdom.
Worabe University
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለአዳዲስ መምህራን ላለፉት ሶስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የሙያ ትውውቅ (Induction) ስልጠና ተጠናቀቀ
ሕዳር 10፣ 2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለአዳዲስ መምህራን ላለፉት ሶስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የሙያ ትውውቅ (Induction) ስልጠና ተጠናቋል።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ተወካይና የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ መ/ር ከድር ሽፋ አዳዲስ መምህራን ያገኙት የሙያ ትውውቅ (Induction) ስልጠና ዕውቀት ውጤታማ የመማር ማስተማር ስራ እንዲሰሩ እንደሚያግዛቸው ገልጸዋል።
ሰልጣኝ መምህራን ግንዛቤያቸውን አዳብረው በሚያስተምሩት የትምህርት ዘርፍ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት የሚጠበቅባቸውን መወጣት እንዳለባቸው አሳስበዋል።
ስልጠናው አዳዲስ መምህራን የማስተማር ስነ-ዘዴያቸውን እንዲያጎለብቱ እና ጥራት ያለው የመማር ማስተማር ስራ እንዲተገብሩ እንደሚረዳቸው ተገልጿል።
ለሰልጣኝ መምህራን የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።
ዕውቀት ለልህቀት
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ