05/05/2020
ዛሬ የጭዋታ ቀን ነው
ክቡራትና ክቡራን ተመልካቾቻችን ዛሬ በtpLf እና PP የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ የምናሰተላልፍላችሁ በመሆናችን ለናንተ ለውድ ተመልካቾቻችን ሁሌም ምርጥ የሶሻል ሚዲያ ተመራጫችሁ ስላደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናለን
ጨዋታው ተጀምሯል tpLf እያታለሉ ነው አወ ወደፊት እየገፉ ነው ኦኦኦኦኦ ጎወወወወልልል 9ቁጥሩ ደብረ ፂዮን የመጀመሪያዋን ጎል ለtpLf አስቆጠረ
ክቡራን ተመልካቾቻችን የቀድሞው የtpLf አጥቂ ጌታቸው አሰፋ በጉዳት ምክንያት አልተሰለፈም
እንደምታስታውሱት በባለፈው የማጣሪያ ጨዋታ ከPP አጥቂ አብይ አህመድ ጋር ተጋጭቶ ለተከታታይ 2 አመታትን ለቡድኑ አልተሰለፈም በሌላ አገላለፅ ኳራታይን ገብቷል
አወ አሁንም ጨዋታው እንደቀጠለ ነው tpLf እያታለሉ ነው ደብረ ለጌቾ አወ ጌች ወደጎል ሊሞክረው ነው ጎወወወልልል 10ቁጥሩ ጌች ለtpLf ሁለተኛውን ጎል አስቆጥሯል
ጭዋታ ሊጠናቀቅ የቀረው ጭማሪ ደቂቃ ብቻ ነው
አወ PPዎች እያፈጠኑት ነው ጎወወወልል የPPው አጥቂ 9ቁጥሩ ምስጦፌ የመጀመሪያውን ጎል ባለቀ ስአት አስቆጥሯል ጭዋታው እንደቀጠለ ነው አወ አሁንም ምስጦፌ ኮስ ይዟል ለአብይ አቀበለው አብቹ እንደገና ለገዱ አወ ወደጎል እየሄዱ ነው ppዎች በነገራችን ላይ ተመልካቾቻችን ጭዋታውን ppካሸነፉ tpLfብጥብጥ ያስነሳሉ የሚባል ግምት አለ ግን ደጋፊዎቻቸው ይሄን የሚቀበሉት አይመስሉም ጎወወወል አብቹ ሁለተኛውን ጎል አስቆጠረ የሚገርም ነው tpLfካለው ልምድ አንፃር ትልቅ ግምት ተሰጥቶት ነበር ሆኖም ግን በppው አምበል አብይ አህመድ የመናበብ ብቃት ጨዋታውን አሸንፈዋል ብጥብጡን እናያለን ያስነሳሉ ወይስ ጭጭ ይላሉ የምናየው ነው የሚሆነው