AmboU Kambata Tembaro Zone SU

AmboU Kambata Tembaro Zone SU To riceve new comer fresh students from our zone(our language speakers And transforming important informetion to and from us

17/08/2022
Attentio!!!!
11/05/2022

Attentio!!!!

  #ማስታወቂያከአዲግራት እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀን ጥር 16 እና 17/2014 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን፣ ለሚዝገባ ስትመጡ፤1. የ...
14/01/2022


#ማስታወቂያ

ከአዲግራት እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀን ጥር 16 እና 17/2014 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን፣ ለሚዝገባ ስትመጡ፤
1. የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍሎች ትራንስክሪብት
2. የነበራቹበት ዩኒቨርሲቲ መታወቂያ እና የሁሉም ሴምስቴር ግሬድ ሪፖርት (Mandatory) እና
3. አንሶላ እና የትራስ ልብስ ይዛችሁ መምጣት እንደሚገባችሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ሪፖርት ማድረጊያ ቦታ፡

📌 ለእንጂኔሪንግ ተማሪዎች - ሃጫሉ ሁንዴሳ ቴክኖሎጂ ካምፓስ (አምቦ)

📌 ለግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች - ጉደር ማሞ መዘምር ካምፓስ (ጉደር)

📌 Logistic & Supply Chain Mgt, Truism Mgt እና Governance & Development ት/ት ክፍሎች ተማሪዎች - ወሊሶ ካምፓስ (ወሊሶ) እና

📌 ለተቀሩት ተማሪዎች - ዋናው ካምፓስ (አምቦ) በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

፨ለጥቆማ 👇

🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

25/08/2021

Welcome to Ambo University Kembata Tembaro student Union Group

Address

Ambo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AmboU Kambata Tembaro Zone SU posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share