20/11/2025
በላሃ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የኢንተርፕሪነርሽፕ ሳምንት በዓል በድምቀት ተከብረ።
=========================
ላሃ 11/03/2018ዓ/ም
የማናጅመንት አባላት የአስተዳደር ሰራተኞች አሰልጣኞች እና ሰልጣኞች በበዓሉ ታድመዋል።
ስለ ዓለም አቀፍ የኢንተርፕሪነርሽፕ ቀን ማብራሪያና ስለ ኢንተርፕሪነርሽፕ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷቸዋል።
የአለም አቀፍ የኢንተርፕሪነርሺፕ ሳምንት ኢትዮጵያ ብራዚልን በመብለጥ መሪ ተደርጋ መመረጧ ይታወቃል።