Shiloh International Theological Seminary

Shiloh International Theological Seminary Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shiloh International Theological Seminary, Awassa.

07/01/2025
07/01/2025
እግዚአብሔር ለአንድ የእርሱ ለሆነ ተልዕኮ ሲያጨን የሚሰጠን ነገር ቢኖር ጸጋ ስጦታውን ነው፡፡ ይህንን የሚያደርገው እርሱ ከእኛ ጋር በመሆን በእኛ አልፎ ሊደርሳቸው የሚፈልጋቸው አካላት ስላሉ...
23/06/2024

እግዚአብሔር ለአንድ የእርሱ ለሆነ ተልዕኮ ሲያጨን የሚሰጠን ነገር ቢኖር ጸጋ ስጦታውን ነው፡፡ ይህንን የሚያደርገው እርሱ ከእኛ ጋር በመሆን በእኛ አልፎ ሊደርሳቸው የሚፈልጋቸው አካላት ስላሉ ነው፡፡ የአገልግሎት የጸጋ ስጦታ - ከእግዚአብሐየር ተሰጥቶ እኛ በባላደራነት የምናገለግልበት ጥሪ እንደመሆኑ ትጋትን እንጂ ቸልተኝነትን ልናሳይ አይገባንም፡፡

https://youtu.be/vo3r3eVrCWU?si=aHTLLCnZzaMXj1AB
11/06/2024

https://youtu.be/vo3r3eVrCWU?si=aHTLLCnZzaMXj1AB

ራስን ሰሚንም የሚያድን የሕይወትና የአገልግሎት ተጋምዶ እንዲኖረን ምን እናድርግ? - 1 ጢሞ. 4፡11-14 2.ትጋት ማሳየት ስንችል - ቁ. 13ጢሞቴዎስ ትጋት እንዲያሳይባቸው በጳውሎስ የተመከረባቸው ...

ጸሎት ሁሌ የምንፈልገውን ማግኛ፣ ሁልጊዜ መዳኛ፣ መፈወሻ፣ ከሞት ማምለጫ ሳይሆን አንዳንዴ ማጣትን፣ መታመምን፣ መሞትን እንኳን ለመቀበል መፍቀድም ነው፡፡ እንደ ፈቃድህ እንጂ የፈቀድኩት ይሁን...
15/05/2024

ጸሎት ሁሌ የምንፈልገውን ማግኛ፣ ሁልጊዜ መዳኛ፣ መፈወሻ፣ ከሞት ማምለጫ ሳይሆን አንዳንዴ ማጣትን፣ መታመምን፣ መሞትን እንኳን ለመቀበል መፍቀድም ነው፡፡ እንደ ፈቃድህ እንጂ የፈቀድኩት ይሁን ብሎ ጸሎት የለም፡፡ የእርሱ ፈቃድ ደግሞ አንዳንድ ጊዜ የእኛን ፈቃድና ፍላጎት የማይመስል ነው፡፡ ትልቁ ነገር ግን ለፈቃዱ ያለን ታዛዥነት ነው፡፡
ወንጌላዊ አዳነ አየለ

ጸሎት ሁሌ የምንፈሌገውን ማግኛ፣ ሁልጊዜ መዳኛ፣ መፈወሻ፣ ከሞት ማምለጫ ሳይሆን አንዳንዴ ማጣትን፣ መታመምን፣ መሞትን እንኳን ለመቀበል መፍቀድም ነው፡፡ እንደ ፈቃድህ እንጂ የፈቀድ...

10/04/2024
13/03/2024

አንድነት አገልጋዮች መካከል የጋራ አስተሳሰብን፣ ስምምነትን እና ትብብርን የሚያጎለብት በመሆኑ ለአገልጋዮችም ሆነ ለተገልጋዮች መንፈሳዊ ልምምዶችን በማጎልበት የተቀደሱ አገልግሎ....

https://youtu.be/0EO6fEQgKRw?si=ywU2z2abh2mLv3sk
06/03/2024

https://youtu.be/0EO6fEQgKRw?si=ywU2z2abh2mLv3sk

የሌሎችን ደስታ ለመካፈል - ሉቃ. 15፡6, 8-9 ያለንን በጋራ ለመካፈል - ሐዋ. ሐዋ. 2፡45፤ 2:44-45 ``ያመኑትም ሁሉ አብረው ነበሩ፤ 45 ያላቸውንም ሁሉ አንድነት አደረጉ። መሬታቸውንና ጥሪታቸውንም እ.....

To the entire Shiloh community, We are delighted to announce that Shiloh International Theological Seminary (SITS) has b...
26/02/2024

To the entire Shiloh community,
We are delighted to announce that Shiloh International Theological Seminary (SITS) has been granted accreditation for its Masters programs, in addition to its existing Advanced Diploma and Bachelor Degree programs. This accreditation is a testament to the institute's commitment to providing high-quality education and further enhances the academic opportunities available to our students. We congratulate SITS on this significant achievement and look forward to the continued success of our students and faculty.

Address

Awassa
595HAWASSA

Telephone

+462129156

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shiloh International Theological Seminary posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Shiloh International Theological Seminary:

Share