Bonga University

Bonga University ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉንም እችላለሁ!

  we can
01/02/2026

we can

ቦንጋ ዩኒቨርስቲ
09/01/2026

ቦንጋ ዩኒቨርስቲ

ለመላው የቦንጋ ዩንቨርሲቲ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን መልካም በአል!!!በጋራ እንችላለን...
07/01/2026

ለመላው የቦንጋ ዩንቨርሲቲ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን መልካም በአል!!!
በጋራ እንችላለን!!

የሀዘን መግለጫ!!!😭😭               ***ወ/ሮ አዳነች አደመ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብ ዝግጅት ባለሙያ በደረሰባቸው ድንገተኛ ህልፈተ-ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገ...
29/12/2025

የሀዘን መግለጫ!!!😭😭

***

ወ/ሮ አዳነች አደመ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብ ዝግጅት ባለሙያ በደረሰባቸው ድንገተኛ ህልፈተ-ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፃለን ለቤተሰብ እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶች በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ላሉ የስራ ባልደረቦች ሁሉ ፈጣሪ ፍፁም መፅናናትን እንዲሰጣቸው እንመኛለን።

ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ!

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ!!!

 በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ትምህርት ...
10/12/2025



በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል።

ለምዝገባ ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 6 ፎቶግራፍ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡

We can

05/11/2025

we can

credit 📸kidus

  በ2018 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ...
16/10/2025



በ2018 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3X4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

We can

መረጃ/shear
16/10/2025

መረጃ/shear

ለዶ/ር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ ይገባሀል  we can
22/06/2025

ለዶ/ር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ ይገባሀል

we can

  we canቦንጋ ዩኒቨርስቲ በዛሬው እለት ለ6ተኛ ዙር 918 ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በድምቀት ማስመረቁ ይታወቃል።በዚህም ተጋባዥ የክብር እንግዶች የተገኙ ሲሆን በትምህርታቸ...
21/06/2025

we can

ቦንጋ ዩኒቨርስቲ በዛሬው እለት ለ6ተኛ ዙር 918 ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በድምቀት ማስመረቁ ይታወቃል።

በዚህም ተጋባዥ የክብር እንግዶች የተገኙ ሲሆን በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ከክብር እንግዶች የዋንጫና ሜዳሊያ ሽልማቶችን ተረክበዋል።

ይህንን ተከትሎም ሜሮን ገዛኸኝ ከሥራ አመራር ትምህርት ክፍል በከፍተኛ ውጤት የዋንጫና ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች።

ሜሮን ዶች ኤችዲ ባደረገው ማጣራት ይህንን ሽልማት ያገኘችው 3.94 አጠቃላይ ውጤት (CGPA) በማስመዝገብ ነው።

ምንም እንኳን የሌሎች ኮሌጆች ተማሪዎች ተመሳሳይ ውጤት ያላቸው ቢሆንም ሜሮን ከወሰደቻቸው 50 ከማይበልጡ ኮርሶች 37 ኮርሶችን ኤ+(A+) በማምጣት ነው የዋንጫው ባለቤት የሆነችው።

ከምረቃው በኋላ ንግግር ያደረገችው ባለድል ትጋቷ ለዚህ እንዳበቃት በመናገር ወላጆቿንና መምህራንን እንዲሁም ተቋሙን አመስግናለች።

Address

Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bonga University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share