New seen currently and Truth educational media

New seen currently and Truth educational media The Darkest night is end when the sun is rise! welcome

13/01/2026

ማስታወቂያ

የመዉጫ ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ፣

የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ በ2018 ዓ.ም ጥር መጨረሻ ላይ የሚሰጠዉን የመዉጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ ተማሪዎች ፈታናዉን ለመውሰድ በብሄራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የመለያ ማረጋገጫ (Identity verification) ማረጋገጥ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አግልግሎት የገለፀ በመሆኑ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ የሞላችሁት መረጃ ትክክለኛ መሆኑን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን፡

ሊንክ፡

Ministry of Education | Exit Exam Verification

22/12/2025

Repost, like

share, share, share, like
22/12/2025

share, share, share, like

16/12/2025
news
14/12/2025

news

ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ እንደሆነ አሳውቋል  | ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲ...
02/12/2025

ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ እንደሆነ አሳውቋል

| ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ 5 ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል ነው የተባለው።

በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመምህርነት ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ ሁሉ ስልጠናውን መውሰድ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ምዝገባው ከቀናት በፊት የተጀመረ ሲሆን ከ4 ቀናት በኃላ ያበቃል።

በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ለማግኘት https://shorturl.at/N8e0s ላይ በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን በማውረድ ማግኘት ይችላል ተብሏል።

ምዘገባው የሚከናወነው በተመረጡ 5 ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን ነው።

የዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮች፦

➡️ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A

➡️ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header

➡️ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms

➡️ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://portal.ju.edu.et

➡️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9

የስልጠና ፕሮግራሙን በቀን መርሐግብር የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት ነው

FDRE Ministry of Education Website

Address

Bure
Bure

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New seen currently and Truth educational media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to New seen currently and Truth educational media:

Share