የኮቱ ከተማ ተማሪዎች ማህበር

የኮቱ ከተማ ተማሪዎች ማህበር እንረዳዳበትእንረዳዳበት

25/08/2026


  -scorer
25/08/2026


-scorer

🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር...
25/08/2026

🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ።

በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ሁልጊዜ ትክክለኛ የትምህርት ምዘናናነ ፈተናዎች መረጃን ለማግኘት የትምህርት ምዘናና ማህበረዊ ትስስር ገጾችን ይከታተሉ።

📍https://eaes.et
📍https://web.facebook.com/eaes.eaes
📍http://www.youtube.com/.ethiopia
📍https://x.com/eaesEt
መልካም ዉጤት እንመኛለን

የ 12ኛ ክፍል ዉጤት በቅርቡ ይለቀቃል!!የ 2018 የ 12ኛ ክፍል ዉጤት ከ አዲሱ ዓመት በፊት ይፋ እንደሚደረግ ከዉስጥ ያገኘነው መረጃ ይገልፃልየ ፈተናው እርማት እንደተጀመረና በጊዜ ሁሉን...
07/08/2026

የ 12ኛ ክፍል ዉጤት በቅርቡ ይለቀቃል!!

የ 2018 የ 12ኛ ክፍል ዉጤት ከ አዲሱ ዓመት በፊት ይፋ እንደሚደረግ ከዉስጥ ያገኘነው መረጃ ይገልፃል

የ ፈተናው እርማት እንደተጀመረና በጊዜ ሁሉንም ነገር ለመጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተነግሯል

ተማርዎች የፈተናው ዉጤት እስኪመጣ ድረስ ቤተሰቦችን በማገዝ እና በጎ ስራዎችን በመስራት እንዲያሳልፉም ጥሪ ቀርቧል

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ

Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇

Address

Kotu
Debre Birhan
1221

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኮቱ ከተማ ተማሪዎች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to የኮቱ ከተማ ተማሪዎች ማህበር:

Shortcuts

Share