29/05/2026
የደጀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአንድነት እና የጋራ መግባባት ፕሮግራም
“አብሮ የበላን ጷግሜ አይሽረውም!”
የደጀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተቋሙን አንድነት ይበልጥ ለማጠናከር እና የጋራ የሥራ ስሜትን ለመገንባት የሚያስችል የ “ጌት ቱጌዘር” (Get-together) ፕሮግራም ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል።
የፕሮግራሙ ዋና ዋና ዓላማዎች፦
ተቋማዊ አንድነትን መፍጠር፦
በሠራተኞች መካከል ያለውን መተማመን እና የመቀራረብ ስሜት ማሳደግ።
የስትራቴጂ ግብ መምታት፦ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ፖሊሲና ስትራቴጂን በኮሌጃችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ።
የሥራ ተነሳሽነት፦ በአብሮነት የሚመነጨውን የሥራ ጥራት እና ውጤታማነት ከፍ ማድረግ።
ይህንን ጠቃሚ የጋራ ልብ ለማሳካት ትልቅ አቅም እንደሚሆን ታምኖበታል።