Pure Engineers Union of TVET

Pure Engineers Union of TVET This page is opened for sharing Job vacancy which are announced in Ethiopian TVET SYSTEM and other national job vacancy

መልካም ዜና!237 የመንግስት የሥራ ቅጥር ለሥራ ፈላጊዎች ! የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በቋሚ ቅጥር፣ በኮንትራት ቅጥር እና ከተለያዩ የመን...
17/08/2025

መልካም ዜና!

237 የመንግስት የሥራ ቅጥር ለሥራ ፈላጊዎች !

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በቋሚ ቅጥር፣ በኮንትራት ቅጥር እና ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት በዝውውር ከዜሮ ዓመት እስከ አስር ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

በመሆኑም በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) በኩል የቅጥር ሂደቱ የሚፈፀም ሲሆን ከመላ የሀገሪቱ ክፍሎች 237 መስፈርቱን የሚያሟሉ ብቁ ሰራተኞች ይፈለጋሉ።

ስለሆነም የዚህ ሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ በዚህ ማስፈንጠሪያ (https://forms.gle/AMm2LCHBvdqMwW5AA) ላይ በመገባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የስራ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ይህ ማስጣውቂያ ከወጣበት ከነሀሴ 13 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መልካም ዕድል!

16/08/2025
የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል...በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በሙሉ ዋስትና አስጠብቆ በማሰ...
16/07/2025

የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል...

በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በሙሉ ዋስትና አስጠብቆ በማሰማራት ትልቅ ስኬት መገኘቱ ይታወቃል።
አሁንም በዚህ ሙሉ የደህንነት ዋስትና ባለው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ የሰው ሃይል በተለያዩ የሞያ ዘርፎች በቁጥር ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል ይፈለጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እናሳውቃለን።

ፎርሙን ለመሙላት እርግጠኛ ካልሆኑ or የ internet Acces ከሌላ
👉👉👉 DURAME
አበራሽ ህንፃ ፊት ለፊት በአካል በመምጣት ካልሆነም ባሉበት ሆነው
መረጃ በቴሌግራም በመላክ ማስሞላት ይችላሉ
📞📞📞ስልክ ቁጥር #0916672739
ለፎርሙ የሚያስፈልጉ ነገሮች
1. Email
2. Labor Id
3. Phone number and aptional phone number
4. Job selected

የሙያ አይነቶች ዝርዝር 👇👇👇👇
Driving & Transportation
1. Light Vehicle Driver
2. Heavy Vehicle Driver (e.g., Grader Operator)
3. House Driver
4. Trolley Operator

Security & Safety
5. Security Guard
6. CCTV Surveillance Operator
7. Office Security Personnel
8. Plumber
9. Electrician
10. HVAC Technician
11. AC Technician
12. Pumper

Domestic & Facility Services
13. Housekeeper
14. House Maid
15. House Cleaner
16. Housekeeping Supervisor
17. Houseman
18. Caretaker
19. Steward
20. Laundry Attendant
21. Bellman

Hospitality & Food Services
22. Receptionist
23. Waiter/Waitress
24. Barista
25. Sous Chef
26. Pastry Chef / Dessert Chef
27. Garde Manger Chef
28. Arabica Cuisine Chef
29. Kitchen Assistant
30. Private Cook
31. Room Attendant
32. Hotel Assistant Manager

Healthcare & Caregiving
33. Nurse
34. Junior Nurse
35. Home Care Nurse
36. Private Nurse
37. Junior Midwife / Clinical Nurse
38. Elderly Care Assistant
39. Live-in Support Assistant
40. Neonatal Intensive Care Unit (NICU) Nurse
41. Junior Physiotherapist

Childcare Services
42. Babysitter
43. Childcare Worker

Beauty & Salon Services
44. Hairdresser
45. Hairstylist
46. Beauty Therapist
47. Salon Manager
48. Nail Technician
49. Nail Art Instructor
50. Massage Therapist
51. Makeup Artist

Agriculture & Farming
52. Indoor Farmer
53. General Farm Worker

Administrative & Marketing
54. Junior Administrative Assistant
55. Junior Marketing Assistant
56. Junior Account Manager
57. Sales Representative
58. Purchaser

Skilled Labor
59. Construction Worker
60. Laborer
61. Tailor
62. Storekeeper
63. Supervisor

Retail & Customer Services
64. Cashier
65. Promoter

መልካም ዕድል!

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

14/06/2025
Total 05
12/06/2025

Total 05

Yirga chafe Construction and industrial college
12/06/2025

Yirga chafe Construction and industrial college

New Job vacancy Fonko Construction and industrial collegeTotal 03Central Ethiopian regionHadiya zoneCredit to  # Natinae...
05/06/2025

New Job vacancy
Fonko Construction and industrial college
Total 03
Central Ethiopian region
Hadiya zone
Credit to # Natinael . M who shared this golden information to our tg group

Address

Durame
4

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pure Engineers Union of TVET posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Pure Engineers Union of TVET:

Share