Wachemo University

Wachemo University To post real events that are useful for community!

01/08/2024
31/08/2023

Welcome!

የ12ኛ ክፍል ፈተና ይፋ ሆነ።የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል። ውጤት ለማየት  http://result.neaea.gov.et  የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ።
30/03/2021

የ12ኛ ክፍል ፈተና ይፋ ሆነ።

የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል። ውጤት ለማየት http://result.neaea.gov.et የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ።

የ12ኛ ክፍል ውጤት ለማየት GRADE 12 RESULT የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ። የተማሪዎች ምርጫ ላይ ለመስራት STUDENTS CHOICE የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ።

ዛሬ የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ይደረጋል።ትላንት እንደተገለፀው ዛሬ የ2012 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።ተማሪዎች ውጤታቸውን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተና...
30/03/2021

ዛሬ የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ይደረጋል።

ትላንት እንደተገለፀው ዛሬ የ2012 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ (www.neaea.gov.et) እና በአጭር የፁሁፍ መልዕክት 8181 ላይ የፈተና መለያ ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት ይችላሉ።

ከስንት ሰዓት ጀምሮ ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ ወይም ማየት እንደሚቻል ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ። By NEAEA  /  February 11, 2021 ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወ...

26/03/2021

የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ በቀጣይ ሳምንት እንደሚጀመር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች የኦንላይ ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዝያ 15/2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡

ምዝገባው የዞንና ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያዎች በሚያወጡት ፕሮግራም መሰረት እንደሚፈፀም ከቢሮው የፈተና ክፍል የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

በአማራ ክልል በ2013 የትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በግል ከ165 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አስፈታኝ ትምህርት ቤቶችም 370 ሲሆኑ የፈተና ጣቢያዎች ደግሞ 357 ናቸው፡፡

የ2013 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና በኦንላይን እንደሚሰጥ ከዚህ ቀደም ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁ አይዘነጋም።

የ12ኛ ክፍል የፈተና ጊዜ ሰሌዳ መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
22/02/2021

የ12ኛ ክፍል የፈተና ጊዜ ሰሌዳ


መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን

11/02/2021


የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ።

ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) በኦንላይን ለመስጠት የታሰበው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኮሮና ምክኒያት መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑን ገልፀዋል።

በዚህም መሰረት የ2012ዓ.ምሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29, 2012ዓ.ም እንደሚሰጥ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

ከየካቲት 21-27,2013ዓ.ም ፈተናው እና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ወደ ዞኖች እንደሚደርሱም በመግለጫው ላይ ተገልጿል።

የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ትምህርት ሚኒስቴር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው።


መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን

For 1st and 2nd years
10/02/2021

For 1st and 2nd years

Wolyta S**o University
21/01/2021

Wolyta S**o University

Look the following information
18/01/2021

Look the following information

08/01/2021

ከሀሰተኛ መረጃ ተጠንቀቁ! ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እስካሁን ድረስ ስለ freshman ያለው ነገር የለም። አዲስ መረጃ ሲኖር በቅርቡ እናሳውቃለን በትዕግስት ይጠብቁን። ፔጃችንን like, follow እና share ማረግ አይርሱ!

Address

Hossana

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wachemo University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share