15/09/2022
ለሁሉም የአዲናስ ቢዝነስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ የምዝገባ ጊዜ ከ መስከረም 5 እስከ መስከረም 10 /2015 ስለሆነ በጊዜው በመመዝገብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ኮሌጁ