The Great Eagle

The Great Eagle Gaarummaan nama biraaf osoo hin taane ofumaafi.

13/06/2022

Toltuu malee hamtuun isin hin argin

10/06/2022
07/06/2022
27/05/2022

Guyyaa har'aa ati guyyaa kaleessaa irra hin caaltu taanaan du'aa jirta.
Dorgommiin kee inni guddaan nama biraa wajjiin osoo hin taane sihii kaleessaa wajjiin tahuu qaba.

17/05/2022


1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ
2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ
3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል
4. በድጋሜ ሀይ አለሽ
5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት
6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ..
7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ
8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ
9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ
10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ
11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል
12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል
13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ
14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ
15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ
16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ
17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል
18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ
19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ
20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ
21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም
22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ
23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ
24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ
25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ
26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ
27. ልብሰሽን ለባበስሽ
28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ
29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ
30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ
31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው
32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም
33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ
34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት
35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም
36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት
37. አሁንም መልስ የለም
38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል
39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ
40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ
41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ..
42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ
43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሶ ውጤት ይዛ መጣች
44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽ
45. እንዴት???
46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ
47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ
48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ
49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ
50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ
51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል
52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏

• ይህችን ሴት አትሁኝ
• በስሜት አትመሪ
• በሀቡት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ
• ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ

ወንዶች ለምትወዶቸዉ ጎደኛቻችሁ እና እህቶቻችሁ
ሴቶች ለምትወዶችዉ ጎደኞቻችሁ እና እህቶቻችሁ
ሼር ያደረጉት

16/05/2022

ጂብሪል ዐ ሰ አንድ ቀን ያለወትሮው
ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ።

ረሱል ሰ ዐ ወ በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት።

ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁት ሰዐት የጀሀነም አቀጣጣዮችን አላህ እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት ነው።
ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው።

ረሱል ሰ ዐ ወ፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት።

ጅብሪልም ዐ ሰ፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ

ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ

ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም

ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ. የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።

ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር።

ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ...አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል።

ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ. በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።

ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው።

7 በሮች አሏት።
ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው።

ረሱልም ሰዐወ፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?" ብለው ሲጠይቁት

ጅብሪልም ዐ ሰ፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል።
እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።
የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል።

ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል።

ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል።

እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።
ከዚያም በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።

ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው።

ነቢያችንም ሰ ዐ ወ፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?" ብለው ጠየቁት።

ጅብሪልም ዐ ሰ፦
"በታችኛው በር የሚገቡት
1፦ሙናፊቆች
2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት
3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ የበሩ ስም ሀዊያ ይባለል።

ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው።

ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል።

በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል።

አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል።

ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው።

ነቢያችንም ሰ ዐ ወ፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት

ጂብሪልም ዐ ሰ፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል ሰ ዐ ወ እራሳቸውን ስተው ወደቁ።

ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን ሰ ዐ ወ ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት

ጅብሪልም ዐ ሰ፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣

የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ።
/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/

ረሱል ሰ.ዐ.ወ ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ።
ጅብሪልም፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ?
እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው ።
______________________________________________

አላህ ይሄን መልዕክት የፃፈውንም
ያነበበውንም አንብቦ ለሌላው
ያስተላለፈውንም ከዚህ አስፈሪ ቅጣት
ይጠብቀው። አሚን...

IF YOU READ YOU GET WIDE INFORMATION FROM THESE IMAGE FORM.
15/05/2022

IF YOU READ YOU GET WIDE INFORMATION FROM THESE IMAGE FORM.

IF YOU READ IT'S IMPORTANT. YOU CAN GET DIFFERENT THINGS.
15/05/2022

IF YOU READ IT'S IMPORTANT. YOU CAN GET DIFFERENT THINGS.

06/05/2022

የእናት ምክር- ለተሳካ ትዳር
ልጄ ሆይ.....

1&2; ጉድኝትሽ በመብቃቃተ:መኗኗረሽ ደግሞ በመልካም እሽታና በመታዘዝ ላይ የተመሰረተ ይሁን:: ባለዉ ነገር መብቃቃተ ልበን ሲያረካ:በእሽታና በመታዘዝ ዉስጥ ደግሞ የአላህ ዉዴታ ይገኛል::

3&4; አፍንጫዉን ጠብቂለት ዐይኑንም ተጠንቀቂለተት:: ዐይኑ ካንቺ ለይ በለ የማያስደስት ነገር ላይ እንዳያርፍ:አፈንጫዉም ካነቺ ምርጥ ሽታን እንጂ እንዳያሸት:: ኩልል ጥሩ መዋቢያ ሲሆን:ወሃም ሽቶ በሌለ ጊዜ ጥሩ ሽቶ ነዉ::

5&6; የምግበ ብሰዓቱን ጠብቂለት:የእንቅልፍ ጊዜዉንም የተረጋጋ አድርጊለት:: መክኒያቱም የረሃብ ሐሩር አቀጣይ ሲሆን እንቅልፍ ሲረበሽ ደግሞ ቁጣን ይፈጥረል::

7&8; ወገኖቹንና ዘመዶቹን አክብሪለት:ገንዘቡንም ጠብቂለት:: ገንዘበንን መጠበቅሽ መልካም አሰተዳደረሸን የሚያሳይ ሲሆን ዘመዶቹን ማክበርሽ ደግሞ መልካም አኗኗርሽን የመሽክታል::

9&10; ምስጥሩን አታናፍሺ:ትዕዛዙንም አትጣሺ:: ምስጥሩን ካባከንሽ ከተንኮሉ አትድኚም:ትዕዛዙንም ከጣስሽ ልቡን ታዉኪዋለሽ::

አላህ የጠብቅሽ መለካሙን ይምረጥልሽ::
Like and invite my page

Address

Robe

Telephone

+251921962311

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Great Eagle posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share