Shen poem §ሸን ግጥሞች§

Shen poem §ሸን ግጥሞች§ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shen poem §ሸን ግጥሞች§, College & University, Addis Ababa.

29/01/2025

Del dine videoer med venner, familie og verden

29/01/2025

2 Followers, 3 Following, 1 Likes - Watch awesome short videos created by Getalem Tesfa

እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያውያንደሴ ህፃን አልዐዘር ተገኝቷልየሚዲያ ውጤት ነው ተመስገን ❤️🙏ከትምህርት ቤት ሲወጣ አግተውት የነበረው እናቱ በስደት ኳታር ያለችው ህፃን አለዐዘር ሚዲያዉ መ...
08/11/2024

እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን

ደሴ

ህፃን አልዐዘር ተገኝቷል

የሚዲያ ውጤት ነው ተመስገን ❤️🙏

ከትምህርት ቤት ሲወጣ አግተውት የነበረው እናቱ በስደት ኳታር ያለችው ህፃን አለዐዘር

ሚዲያዉ መፈናፈኛ ስላሳጣቸዉ ዛሬ በባጃጅ አምጥተዉ ከወሰዱበት 400ሜ ርቀት ላይ ጥለዉት ሄደዋል::

በሰላም ምንም ሳይሆን ተገኝቷል

እንኳን ደስ ያለዎት እማማ እና እናቱ ምህረት

ሼር በማድረግ የምትተባበሩ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እናንተም ለኛ ሁሌ አንደኛ ናችሁ

ክበሩልን

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴ከ3 ቀን በፊት የጠፋው

💔💔💔እግዚአብሔር ሆይ ለምን ተውከን💔💔ነብስ ይማር 😭😭😭አዳማ አንብታለችወጣቷ  በሥራ ባልደረባዋ በስለት ተገደለችበአዳማ ከተማ  ወንጂ ማዞሪያ  እቴቴ ሬስቶራንት በተባለ ጊቢ ውስጥ ነው ወንጀ...
08/11/2024

💔💔💔እግዚአብሔር ሆይ ለምን ተውከን💔💔
ነብስ ይማር 😭😭😭

አዳማ አንብታለች

ወጣቷ በሥራ ባልደረባዋ በስለት ተገደለች

በአዳማ ከተማ ወንጂ ማዞሪያ እቴቴ ሬስቶራንት በተባለ ጊቢ ውስጥ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው ከቀኑ 7:33 በጠራራ ፀሐይ ሲሆን እድሜዋ 20 መጨረሻዎች የምትገኝ ወጣት ናት

በሆቴሉም ገንዘብ ያዢነትና የሂሳብ ሰራተኞችን የመቆጣጠር ሃላፊነት አላት።

ጥቃት የፈፀመባት ከትላንት በስቲያ አብሯት በሚሰራ ሰራተኛ ነው። ግለሰቡ ለሬስቶራንቱ ፍየል አራጅ ሲሆን "ቀን አብረው ገበያ ውለው መተዋል ሲሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል።

በግዢ ሰዓት አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር እና ወደ ስራ ቦታ ከተመለሱም በኋላ ወደ ውስጥ እናውራ ብላ ይዛው ገባች ነገር ግን እንዳሰበችው መነጋገር ሳይችሉ በሩን ቆልፎ ያለ ርህራሄ ጀርባዋን ፣ታፋዋን፣ እጇን እና አንገቷን ወጋግቶ እና አርዶ እንደገደላት ተሰምቷል።

ታዲያ በሩን ሰብሮ እርዳታ ለመስጠት የፖሊስ የአንቡላንስ አገልግሎት ማግኘት የተቻለው ከአንድ ሰዓት በኃላ ህይወቷ ካለፈ በኃላ ነበር💔😭

ወጣቷ በማደጎ ያለ እናት እና አባት
ያደገች መሆኑ ተነግሯል 😥

ፍትህ ታገኝ ዘንድ
ድምፅ ሁኗት 🤲

ሼር በማድረግ በግፍ ለሚሞቱ ሴቶች ፍትህ ጠይቁ!!!

አቅም አለኝ የልጅቷን ፎቶ ማየት እችላለው የሚል በTG ለቀነዋል

ያማል

😭

🌴🌴🌴

😭እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉት🙏ደሴየዚህ ልጅ እናት በስደት ኳትር ስትሆን ኢትዮጵያውያን ልጄ ታፈነብኝ እባካችሁ በስደት በጭንቅት ልሞት ነው ልጄ አያቱ ጋር ነበር የሚኖረው ስሙም...
05/11/2024

😭እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉት🙏

ደሴ

የዚህ ልጅ እናት በስደት ኳትር ስትሆን ኢትዮጵያውያን ልጄ ታፈነብኝ እባካችሁ በስደት በጭንቅት ልሞት ነው ልጄ አያቱ ጋር ነበር የሚኖረው ስሙም አልዐዛርን ይባላል እድሜው ደሞ 7 ሲሆን ድረሱልኝ እያለች ነው

ይች ከታች በፎቶ የምትመለከቷት ሴት የ7 ዓመቱን አልዐዛርን ከደሴ ካራጉቱ ትምህርት ቤት ሲወጣ አግታ በመዉሰድ ለቤተሰቦቹ አስከሬን ነዉ የምልክላችሁ በማለት ቴክስት በመላክ እየዛተች ነዉ ።

የልጅቷ የትዉልድ ቦታ መካነ ሰላም ቦሮቦር የተባለ ስፍራ ሲሆን እቺን ልጅ እና ልጃችን ያያ ለአቅራቢያው ፓሊስ እንዲያመለክት በትህትና እንጠይቃልን::

ልጅ ያለው በልጅ አይጨክንም
ሼር በማድረግ ተባበሩ

+97433167430
ምህረት ታደሰ ኳታር ስልክ

ስልክ
* 0921275364

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

05/11/2024
ለተማሪዎች እና ለተቀጣሪወች🙄
30/12/2023

ለተማሪዎች እና ለተቀጣሪወች🙄

3ኛ ቀን Rip
04/11/2022

3ኛ ቀን Rip

28/04/2022

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shen poem §ሸን ግጥሞች§ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Shen poem §ሸን ግጥሞች§:

Share