27/06/2022
የኛ ኢንተርናሽናል ማሠልጠኛ
በቤት አያያዝ እና በህፃናት እንክብካቤ አሁኑኑ ተመዝገበው ሠልጥነው ስራ እናስተሳስራለን፡፡
በህፃናት እንክብካቤ ቀድመው ለሚመዘገቡ 5 ሠልጣኞች በግማሽ ክፍያ እናሰለጥናለን፡፡
በተጨማሪም ፍቃድ ባገኘንባቸው ሙያዎች
-በምግብ ዝግጅት
-በዳቦ እና ኬክ አሰራር
-በሆቴል ማናጅመንት
-በእንግዳ አቀባበል
-በመስተንግዶ
-በደንበኛ አያያዝ
ምዝገባ ጀምረናል፡፡
ይደውሉልን ፡- 0944317878 ወይም 0944317778
አድራሻ ፡- ጉርድ ሾላ ቴሌ በአሜን እስቴሽነሪ 100ሜ ገባ ብሎ