Abri.Com College አብሪ.Com ኮሌጅ

Abri.Com College አብሪ.Com ኮሌጅ We are MOE & CGAAETQOCAA accredited college offering TVET Diploma & professional Short Course traini

ምዝገባ ላይ ነን! ዕውቅና ባገኘንባቸው በዲፕሎማ መርሀ ግብር ከደረጃ አንድ እስከ አራት በአካውንቲንግና በማርኬቲንግ የት/ት ዘርፎች እንዲሁም በርካታ አጫጭር ሙያዊ ስልጠናዎችን በቀንና በማታ...
15/04/2021

ምዝገባ ላይ ነን!
ዕውቅና ባገኘንባቸው በዲፕሎማ መርሀ ግብር ከደረጃ አንድ እስከ አራት በአካውንቲንግና በማርኬቲንግ የት/ት ዘርፎች እንዲሁም በርካታ አጫጭር ሙያዊ ስልጠናዎችን በቀንና በማታ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ ጀምረናል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ. 0118689345 / 0944761990/91/92 ወይም ኢሜል [email protected] ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ አድራሻ ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከሳልቫቶሬ ዝቅ ብሎ አብሪኮም ኮሌጅ ምልክት ያለበት ህንጻ 5ተኛ ፎቅ፡፡

06/02/2021

College reception

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያኮሌጃችን በሪሴፕሽን እና ጉዳይ አስፈፃሚ የስራ መደቦች ተገቢውን የት/ት ደረጃና ስራ ልምድ የሚያሟሉትን አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ዝርዝር ...
13/01/2021

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ኮሌጃችን በሪሴፕሽን እና ጉዳይ አስፈፃሚ የስራ መደቦች ተገቢውን የት/ት ደረጃና ስራ ልምድ የሚያሟሉትን አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ዝርዝር መረጃውን ምስሉን በመክፈት ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ. 0118689345 / 0944761990/91/92 ወይም ኢሜል [email protected] ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ አድራሻ ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከሳልቫቶሬ ዝቅ ብሎ አብሪኮም ኮሎጅ ምልክት ያለበት ህንጻ 5ተኛ ፎቅ፡፡

ዕውቅና ባገኘንባቸው በTVET መርሀ ግብር (ዲፕሎማ) ከደረጃ አንድ እስከ አራት በአካውንቲንግና በማርኬቲንግ የት/ት ዘርፎች እንዲሁም በርካታ አጫጭር ሙያዊ ስልጠናዎችን በቀንና በማታ ቅዳሜ ...
09/01/2021

ዕውቅና ባገኘንባቸው በTVET መርሀ ግብር (ዲፕሎማ) ከደረጃ አንድ እስከ አራት በአካውንቲንግና በማርኬቲንግ የት/ት ዘርፎች እንዲሁም በርካታ አጫጭር ሙያዊ ስልጠናዎችን በቀንና በማታ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ ጀምረናል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ. 0118689345 / 0944761990/91/92 ወይም ኢሜል [email protected] ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ አድራሻ ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከሳልቫቶሬ ዝቅ ብሎ አብሪኮም ኮሎጅ ምልክት ያለበት ህንጻ 5ተኛ ፎቅ፡፡

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30

Telephone

+251118689345

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abri.Com College አብሪ.Com ኮሌጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Abri.Com College አብሪ.Com ኮሌጅ:

Share