የ አንሌሞ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

የ አንሌሞ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የ አንሌሞ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት, College & University, Addis Ababa.

በአን ልሞ ወረዳ በ2013/14ም/ዘመን የመኸር ወቅት ቅ/ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ።  በተያዘው ዓመት የበልግ ተግባራትን በምፈለጋው ደረጃ ለማከናወን የአየር ሁኔታ መዛባቱ ትልቅ ማነቆ...
22/06/2021

በአን ልሞ ወረዳ በ2013/14ም/ዘመን የመኸር ወቅት ቅ/ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። በተያዘው ዓመት የበልግ ተግባራትን በምፈለጋው ደረጃ ለማከናወን የአየር ሁኔታ መዛባቱ ትልቅ ማነቆ ሆኖብናል።አሁንም ብሆን የዝናብ እጥረት በወረዳችን አየታየ መሆኑ ይታወቃል ስለሆናም አርሶ አደሩ የምገኛዉን የትኛውንም አማራጭ በመጠቀም በማሳ ዝግጅት ለይ ትኩረት ማድረግ አለበት በማለት መልዕክቱን ያስተላልፋል ጽ/ቤቱ። በመኸር ወቅት 7543ሄ/ር መሬት ለማልማት አቅዶ እየሰራ ያለው ጽ/ ቤቱ ይህን ዕቅድ ለማሳካት የምመለከታቸው አካላት ማለትም አ/አደር፣የቀበሌ ግብርና ባለሙያዎች፣የጽ/ ቤቱ ባለሙያዎች እና የቀበሌ እና የወረዳ አመራሮች በቅንጅት እና በትኩረት መስራት ይጠበቅብናልም ተብሏል። በተጨማርም ከጽ/ቤቱ የተላለፈ መልዕክት፦ በወረዳችን የፍራፍሬ ልማትን ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየሰረ መሆኑን በመግለጽ አሁን ለተከለ የተዘጋጃ የተዳቀላ የአቮካዶ ችግኝ በለይኛ ፎንቆ ቀበሌ ስለተዘጋጃ የምፈልገው አ/አደር በግዥ መውሰድ እንደምችልም ጭምር አሳስቧል። ሰኔ 10/10/13ዓ/ም

ይህ የምትመለከቱት  በሀዲያ ዞን አን ሌሞ ወረዳ በለይኛ ፎንቆ ቀበሌ FTC ግቢ ውስጥ  በተደራጁ ሴቶች ማህበርና በግብርና በለሙያዎች ቴክኒካል ድጋፍ እየተሰራ ያለዉ  የፍራፍሬ ችግኝ ማፊያና...
22/10/2020

ይህ የምትመለከቱት በሀዲያ ዞን አን ሌሞ ወረዳ በለይኛ ፎንቆ ቀበሌ FTC ግቢ ውስጥ በተደራጁ ሴቶች ማህበርና በግብርና በለሙያዎች ቴክኒካል ድጋፍ እየተሰራ ያለዉ የፍራፍሬ ችግኝ ማፊያና ማዳቀያ ማዕከል ነዉ።
ለተከላ ስደርስ መጥታችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ ወስዳችሁ እንድትጠቀሙ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን።

ይህ የምታየው ግብጽ እንዳይመስልህ  እዝሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነው።  እኚ ሰው አቶ አኒቶ ማማ ይባላሉ  ምኖሩበትም  ሀዲያ ዞን አን ሌሞ ወረዳ  ለይኛ ፎንቆ ቀበሌ  ስሆን፣  ማሳቸዉን በአግ...
20/08/2020

ይህ የምታየው ግብጽ እንዳይመስልህ እዝሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነው።
እኚ ሰው አቶ አኒቶ ማማ ይባላሉ ምኖሩበትም ሀዲያ ዞን አን ሌሞ ወረዳ ለይኛ ፎንቆ ቀበሌ ስሆን፣ ማሳቸዉን በአግባቡ በማልማት ይታወቃሉ። አሁንም እንደተለመደው 0.375 ሄ/ር በምሆነው ማሳ ላይ ጥቅል ጎመን አልምቷል። ስለዝህ ምናልባት ምርቱን የምትፈልጉ ምግብ ቤቶች፣ ነጋዴዎች እና ሌሎችም ካላችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ሀገራችንን በጋራ እናልማት!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የ አንሌሞ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share