23/05/2026
❗️
======
👉 ብዙ ወጣቶች እየተለወጡበት ያለውና በግል ለመስራት ሰፊ የሥራ ዕድል ያለው 15ኛው ዙር ማለትም
↪️ፍሪጅ፣
↪️ልብስ ማጠቢያ/ ማሽን ሰሚ አውቶማቲክና ፉል አውቶማቲክ፣
↪️ስማርት ቲቪ፣
↪️ኦቨን፣ ወዘተ) ስልጠና /2018 ከቀኑ 8 ሰዓት ይጀመራል❗️
👉አስበው እነዚህን ሁሉ ሙያዎች በአንድ ላይ ከያዝክ ደንበኛ ጋር ሂደህ አልችልም የምትለው አይኖርም እንዳንተም ተፈላጊ ባለሙያ አይኖርም❗️
👉ስልጠናው #ሰኞ- #አርብ ከቀኑ 8:00-11:00 ለ 1 ወር የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 10,800 ብር ነው❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው እጅግ ዘመናዊ በሆኑ እቃዎችና በዘርፉ በሚሰሩ ባለሙያዎች ሲሆን ❗️
✅ #ማሳሰቢያ፡-
1️⃣. ከስልጠና በኋላ የሚሰማሩበትን ዘርፍ ካልወሰኑ ከመመዝገብዎ በፊት እንዳይረሱ❗️
2️⃣. የግል (VIP) ሰልጣኞች በፈለጉት ቀንና ሰዓት መሰልጠን ይችላሉ❗️
3️⃣. በቡድን ለሚመጡ አለን❗️
4️⃣. በአንድ ዙር የምንቀበለው የሰልጣኝ ብዛት 20 ብቻ ስለሆነ ሳይሞላብዎ ቀድመው ይመዝገቡ❗️
5️⃣. ከዚህ በፊት እንደተለመደው ስለጠናቸውን ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ሥራ መቀጥር ለሚፈልጉ ሥራ እናስቀጥራለን❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤትም ማድረጋችን ነው❗️
✅ #አድራሻ፦https://rb.gy/8pwr92
(ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
0991156969
0939555510
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
fans Amen Electrical Technology
❗️
✅ ❗️