BIOS College

BIOS College Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BIOS College, College & University, Ak'ak'i Besek'a.

31/03/2025
31/03/2025
ከባዮስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በዝነስ ኮሌጅ  የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🙏🙏🙏ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ...
31/03/2025

ከባዮስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በዝነስ ኮሌጅ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🙏🙏🙏

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

በፆም ወቅት በብዙ በጎ ስራ አሳልፋችሁ እንደነበረ ተስፋ እያደረግን በነገው እለት የሚከበረው በዓል በመተባበርና በመፈቃቀር የተሞላ እንዲሆን እንመኛለን።

መልካም በአል ይሁንላችሁ!🙏🙏
ኢድ ሙባረክ 🙏🙏🙏🙏

ባዮስ ኮሌጅ !
YOUR SKILLS, YOUR FUTURE !

08/03/2025

ከ18 አመታት በላይ በመማር ማስተማር ልምድ ያካበተው ባዮስ ኮሌጅ ከታች ለተገለፁት የሙያ ዘርፎች በማስተማር ላይ እንገኛለን፡፡

በአጫጭር ስልጠናዎች

#መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና

#የአካውንቲንግ ስልጠናዎች

#በፒስችሪ አካውነቲንግ ሶፍትዌር

#መሰረታዊ የፅሁፍ ስልጠና

#ግራፊክስ ዲዛይን

#ዲጂታል ማርኬቲንግ

#ኢንጊሊዘኛ ቋንቋ

ባዮስ በአ/አ ትም/ስልጠና ባለስልጣን ተመዝኖ የCOC ሴንተር መሆን የቻለ ኮሌጅ ነው !!! # #ባዮስኮሌጅ #ኮርስቶች #ትምህርት #ትምህርታዊጉዞ #ተማሪአሳቢነት #ትምህርትበህትመት #ማስተላለፊያ #ስልጠና #ተማሪአሳቢነት #ማህበረሰብእናት #አስተምህሪ #ሙዚቃአማከር #እንቆቅልሽትበት #ተማሪሳቢዎች #ተማሪወንበለ #

’inaBarataa

03/03/2025

ከ18 አመታት በላይ በመማር ማስተማር ልምድ ያካበተው ባዮስ ኮሌጅ የተለያዩ ለ የሙያ ዘርፎች በማስተማር ላይ ይገኛል። #ባዮስኮሌጅ #ኮርስቶች #ትምህርት #ትምህርታዊጉዞ #ተማሪአሳቢነት #ትምህርትበህትመት #ማስተላለፊያ #ስልጠና #ተማሪአሳቢነት #ማህበረሰብእናት #አስተምህሪ #ሙዚቃአማከር #እንቆቅልሽትበት #ተማሪሳቢዎች #ተማሪወንበለ #

’inaBarataa

BIOS COLLEGEBIOS COLLEGE መሰረታዊ የኮምፒተር (BASIC COMPUTER SKIIL ) ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ባዮስ COLLEGE ቃሊቲ ቼራሊያ ፊት ለፊት (አዋሽ ባንክ እና ቡና...
17/02/2025

BIOS COLLEGE
BIOS COLLEGE መሰረታዊ የኮምፒተር (BASIC COMPUTER SKIIL ) ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡
ባዮስ COLLEGE ቃሊቲ ቼራሊያ ፊት ለፊት (አዋሽ ባንክ እና ቡና ባንክ ) የሚገኙበት ሕንፃ ላ 4ተኛ እና 5ተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን፡፡
የምንሰጣቸው የኮርስ አይነቶች፡-
• Microsoft word 2010
• Excel Access
• Microsoft Publisher
• Power point እና የተለያዩ የኮምፒተር አጠቃቀሞች አካቶ እያስተማርን እንገኛለን፡፡

 ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ፡- 09 26 83 62 72
09 88 33 45 45
09 21 09 88 79
ይምጡ ይጎብኙ
እውቀትን ያግኙ!
BIOS COLLEGE
Your skills, your future!

እንኳን ደህና መጡ!Welcome!BIOS COLLEGE YOUR SKILLS YOUR FUTURE!
11/02/2025

እንኳን ደህና መጡ!
Welcome!
BIOS COLLEGE
YOUR SKILLS
YOUR FUTURE!

🚀 Unlock Your Future with Bios College & Fidel Tutor! 🚀🎓 Join Our Short-Term Program in basic Computer training& English...
10/02/2025

🚀 Unlock Your Future with Bios College & Fidel Tutor! 🚀

🎓 Join Our Short-Term Program in basic Computer training& English Language! 🌐✍️

📅 Limited Time Offer - Don't Miss Out!

🔹 Learn essential computer skills and improve your English proficiency at the same time! 🔹 Flexible schedule designed for busy students. 🔹 Gain valuable knowledge to boost your career and personal growth.

✅ Why Choose Us?

Expert instructors

Practical, hands-on training

Bilingual support

Networking opportunities

📍 Location: Kality infront of cheralia Gabriel building 4th and 5th floor

👉 Enroll Today! Limited seats available!

Address

Ak'ak'i Besek'a

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BIOS College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share