Aku-Cet-Med Grad committe 2009

Aku-Cet-Med Grad committe 2009 የምርቃት አስተባባሪ ኮሚቴ ማስታወቂያዎች ገፅ

18/06/2017

won the cup!
ሜካኒካል ሜካኒካል
ሜካኒካል ሜካኒካል
እም :-* ጷጷጷጷጷጷጷጷ

   /2017AKUGCLEAGUE ከሃይድሮሊክስ እና ውሃ ሃብት(ጎርፍነሽ) ምህንድስና ጋር ለሚኖረን የጂሲ ሊግ የፍፃሜ የዋንጫ ጨዋታ ደጋፊ የሆናችሁ ሁሉ ቀይ ልብስ ለብሳችሁ እንዲሁም በሰዓት ...
12/06/2017



/2017AKUGCLEAGUE

ከሃይድሮሊክስ እና ውሃ ሃብት(ጎርፍነሽ) ምህንድስና ጋር ለሚኖረን የጂሲ ሊግ የፍፃሜ የዋንጫ ጨዋታ ደጋፊ የሆናችሁ ሁሉ ቀይ ልብስ ለብሳችሁ እንዲሁም በሰዓት ተገኝታችሁ እንድትደግፉ እናስታውሳችኌለን፤ እንወዳችኌለን!

10/06/2017

the Won Again!
to the final!
victory!
Pride!
Hounor

Keep Calm And Love Mech Guys!
21/05/2017

Keep Calm And Love Mech Guys!

ይድረስ ለሃይድሮሊክስ እና ውሃ ሃብት ምህንድስና ተማሪ ጓደኞቻችን እንደምን ከርማችኌል? እኛ በቸርነቱ ደህና ሰንብተናል። የያዝናትን ጨዋታ በርትተን ይዘንላችኌል ሆኖም ፈረስ ያደርሳል እንጂ ...
13/05/2017

ይድረስ ለሃይድሮሊክስ እና ውሃ ሃብት ምህንድስና ተማሪ ጓደኞቻችን እንደምን ከርማችኌል? እኛ በቸርነቱ ደህና ሰንብተናል። የያዝናትን ጨዋታ በርትተን ይዘንላችኌል ሆኖም ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም እንዲሉ አበው አስፈላጊ ጨዋታዎቻችንን ብንጨርስም ተባብሮ የመጣን ተገዳዳሪ ደግሞ በህግና በደንብ ውስጥ ሆኖ ተባብሮ መመለስ ክፋት የለውም። ለዚህም ዛሬ ለናንተ ውለታ አስቀምጠንላችኌል ውሰዱ፤ የቀረው ስራ የናንተ ነው!
ባንተባበር ባንተባበር ያሆ!
ባንተባበር ያሆ!
ምድረ ሽምደዳ ጉድ አርጎን ነበር!
:-D :-D :-D :-D

13/05/2017

ምርጥ የ፶ ቀን ቀረኝ ክብረበዓል!

ይህ  #የድል እና  #የአሸናፊነት ምስል ነዉ!ይታያል? ይታያል? ሙከራ ሙከራ|ለተጋጣሚዎች መከራ ሙከራ 1 2 3!የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል ምህንድስና የ2009ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የኳ...
04/05/2017

ይህ #የድል እና #የአሸናፊነት ምስል ነዉ!
ይታያል? ይታያል? ሙከራ ሙከራ|ለተጋጣሚዎች መከራ ሙከራ 1 2 3!
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል ምህንድስና የ2009ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የኳስ ቡድን በአመቱ በሚካሄደዉ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሚያዘጋጁት የጂሲ(graduate candidates) ሊግ እየተሳተፈ ሲሆን ባደረጋቸዉ ሁለት ጨዋታዎች ማለትም ስታትስቲክስ እንዲሁም የሳይኮሎጂና የሳይኮሎጂ ጥምረትን በንፁህ 10 ግብ ይዞ ቡድኑን እንደተለመደዉ በድል እና በአሸናፊነት እየመራ ሲሆን በቀጣይነት የማናጅመንት እና ሎጅስቲክ ጥምረት ቡድንና ሃይድሮሊክስ ም. ማቡድኖችን እንደሚገጥም የወጣዉ የጨዋታ መርሃግብር የሚያሳየዉ።
ይህ መልዕክት የወጣዉ በአዲሱ የደጋፊዎች መዝሙር ፣ ቁሳቁሶች በመጠቀም ሁላችሁም ከ1ኛ ዓመት እስከ 5ኛ ዓመት ያላችሁ የሜካኒካል ምህንድስና ተማሪዎች እና ሌሎች ደጋፊዎች ከዚህ በኋላ በሚኖሩን ጨዋታዎች በሰዓት በመገኘት ድጋፋችሁን እንደተለመደዉ እንድትለግሷቸዉ ለማሳሰብ ነዉ።
ድል ለሜካኒካል እግር ኳስ ቡድን!

ዝናባማ ቀን ዝናብ የሚመስል የግብ መዓት! :-D    :-P    :-D °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°     8-0     ስታትስቲክስ°°°°°°°°°...
29/04/2017

ዝናባማ ቀን ዝናብ የሚመስል የግብ መዓት!
:-D :-P :-D
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
8-0 ስታትስቲክስ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°•••°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ና በለው- ና በለው ሽንፈት ካማረው!!!!!

   made them pay!still the one and the only team up in the air!.. it was really a rainy day to Geography+phsycology Team...
08/04/2017


made them pay!
still the one and the only team up in the air!.. it was really a rainy day to Geography+phsycology Team. . .
MECHANICAL 2- 0 GEO+PHSCO

የዚህ የ2009ዓ/ም የሜካኒካል ምህንድስና ተመራቂ ተማሪዎች ቲሸርት
01/03/2017

የዚህ የ2009ዓ/ም የሜካኒካል ምህንድስና ተመራቂ ተማሪዎች ቲሸርት

26/01/2017

የሜካኒካል ምህንድስና ተመራቂ ተማሪዎች የምርቃት አስተባባሪ ኮሚቴ ነገ አርብ ጥር 19/2009 ምሽት 1:00 ሠዓት ከቀረቡት የቲሸርት ዲዛይኖች መካከል የሚሰራውን ስለሚያመረጥ ህንፃ 52 እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
ሰዓት ማክበር የስልጣኔ መገለጫ ነው።

Address

Aksum University
Aksum

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aku-Cet-Med Grad committe 2009 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share