Ye warqa lij nagn

Ye warqa lij nagn የእውነት አገሬን እወዳታለሁ

14/09/2025
እግዚአብሔር ሆይ መፅናናትን ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
24/07/2024

እግዚአብሔር ሆይ መፅናናትን ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

በዚ link.... https://t.me/+2gM1nB8K9Dw1YzZkባጭሩ ላስረዳችሁ ... ወንድማችን ጥላሁን ድንገት ነው ሂይወቱ ያለፈው . . . የወለደው ጨቅላ ህጻን ትቶ ነው የተለየን። ...
01/06/2024

በዚ link.... https://t.me/+2gM1nB8K9Dw1YzZk
ባጭሩ ላስረዳችሁ ... ወንድማችን ጥላሁን ድንገት ነው ሂይወቱ ያለፈው . . . የወለደው ጨቅላ ህጻን ትቶ ነው የተለየን። ስለዚህ ይህንን ግሩፕ የቀድሞ ጓደኞች አቋቋሙ|አብጁ| እና ጓደኞቹና ባልደረቦቹ ደግሞ በሶስት ባልደረብፕቻችን የተከፈተ የንግድ ባንክ አካውንት አማካኝነት ትላንት ኮሌጃችን ላይ በነበረን ሻማ ማብራት ቃል የገባናቸውን የህጻኗ ማስደጊያ ብትሆን ያልናትን ነገር ካለ እያዋጣን ነው።

ሚገርምአችሁ የቀድም የስራ ባልደረቦቹና ጓደኞቹ እጅግ በሚደንቅ ሁኔታ እዚህ ግሩፕ ውስጥ ትልቁን ድርሻ ወስደው ካላቸው ለህጻኗና የጥሌ ማስታውሻ ይሁነን ብለው እየትሳተፉ ነው ። ይሄው ነው። በዚህ link.. ግብና ያለዉን እዉነታ ..........
https://t.me/+2gM1nB8K9Dw1YzZk
እናመሰግናለን።

Address

Dz
Arsi Negele

Telephone

+251931402592

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ye warqa lij nagn posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share