Yegil birand

Yegil birand No

17/05/2025
‹‹እነርሱም እንነሣና እንሥራ አሉ፡፡ እጃቸውንም ለበጎ ሥራ አበረቱ፡፡›› ነህ 2፡18የገሳ ጫረ ወሉ ወንገል አጥቢያ ቤተክርስቲያን የአምልኮ አደራሻ ህንፃ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ እጃች...
17/05/2025

‹‹እነርሱም እንነሣና እንሥራ አሉ፡፡ እጃቸውንም ለበጎ ሥራ አበረቱ፡፡›› ነህ 2፡18

የገሳ ጫረ ወሉ ወንገል አጥቢያ ቤተክርስቲያን የአምልኮ አደራሻ ህንፃ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ እጃችሁን በመዘርጋት እንድትባረኩ ቤተክርስቲያኗ ጥሪያዋን አስተላልፋለች።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገሣ ጫሬ ሙሉ ወንጌል አጥ/ያ ቤ/ያን ህንፃ ሥራ
CBE: 1000423134155
ለተጨማሪ መረጃ ፡-
 የቤተክሪስቲያንቱ መጋቢ ደስታ ገበዬሁ
ስልክ +251921890356

 ወንጌል አስተማሪ ከበደ ደነቀ
ስልክ +251917402665

 መጋቢ ዳዊት ዳድኖ ስልክ +251948983411

እናድርግ

“እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”  — መዝሙር 127፥3
04/05/2025

“እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
— መዝሙር 127፥3

እግዚአብሔር ይባረክ ለስሙ ክብር ይሁን ወንጌል አስተማሪ ከበደ ደነቄ እና እህት እድገት እስራኤል ጌታ በወንድ ልጅ ባርኳቸዋል። ደስ ብሎኛል። በቼርች ምስጋናቸውን አቅርበዋል።(26/08/201...
04/05/2025

እግዚአብሔር ይባረክ ለስሙ ክብር ይሁን ወንጌል አስተማሪ ከበደ ደነቄ እና እህት እድገት እስራኤል ጌታ በወንድ ልጅ ባርኳቸዋል። ደስ ብሎኛል። በቼርች ምስጋናቸውን አቅርበዋል።(26/08/2017 ዓ.ም)

28/04/2025
07/01/2025
የኢየሱስ ክርስቶ ልደት በዓል በክርስቲያን ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
07/01/2025

የኢየሱስ ክርስቶ ልደት በዓል በክርስቲያን ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።

26/05/2022

ኢየሱስ ንጉሥ ነዉ

Address

Urael
Awassa
NB

Telephone

+251916853431

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yegil birand posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share