Tis Abay College

Tis Abay College Advancing Knowledge, Transforming Lives!
(1)

12/04/2026
15/03/2026

Registration
Mid-Year intake

Master of Project Management

21/02/2026
21/02/2026

ማስታወቂያ - ስለ EXIT EXAM
የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ከመጪ ማክሰኞ የካቲት 17 – 27/2018 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል። በመሆኑም ተፈታኞች ከየካቲት 10/2018 ዓ/ም ጀምረው ልምምድ ላይ ቆይተዋል፡፡ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ አዳራሽ መግቢያ ካርዳቸውንና ፋይዳ መታወቂያቸውን ይዘው መገኘት አለባቸው፡፡ ምንም ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ በተለይም ስልክ፣ ስማርት ሰዓትና ማጂክ ጃኬትን ጨምሮ ያሉ መሣሪያዎችን/ቁሳቁሶችን ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መምጣት የተከለከለ ነው፡፡ ተፈታኞች እስክረስቶ እና ምንም ዓይነት ጽሑፍ የሌለበት ወረቀት መያዝ ይችላሉ፡፡

የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

እንኳን አደረሳችሁ፣መልካም በዓል
18/01/2026

እንኳን አደረሳችሁ፣መልካም በዓል

16/01/2026

*T

በዚህ ወር ለሚሰጠው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NG*T) የአመልካቾች ምዝገባ ያድርጉ!

ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦
ጥር 14/2018 ዓ.ም

የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ሊንኩ ክፍት እስከሚደረግ በትዕግስት ይሞክሩ።)

🔔 ሁሉም አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል የተባለ ሲሆን፤ የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ መከፈል ይኖርባችኋል።

ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።

Ministry of Education | National G*T

የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች መግቢያ ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል
16/01/2026

የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች መግቢያ ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል

Address

Bahir Dar

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251918674545

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tis Abay College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share