ዳንግላ መሠናዶ ት/ቤት Dangila Preparatory

ዳንግላ መሠናዶ ት/ቤት Dangila Preparatory በዕውቀት እና በችሎታ የሚወዳዳር ትውልድ እንቀርፃለን!!!

❤❤❤ ውድ የ2018 የት/ዘመን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ /ቤት    !!!
01/09/2026

❤❤❤ ውድ የ2018 የት/ዘመን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
/ቤት !!!

29/08/2026

የትም/ት ቤታችን የጥበቃ ሰራተኛ ሻለቃ ሙላቱ አብርሃ ድንገተኛ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን😭😭😭

https://www.facebook.com/share/1D24eWsgjk/
23/08/2026

https://www.facebook.com/share/1D24eWsgjk/

📢 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ መረጃ! 🎓

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤታችሁን ለማየት የEAES ኦፊሴላዊ የውጤት መመልከቻ አማራጮችን ብቻ ይጠቀሙ።

🌐 result.eaes.et
🌐 result.neaea.gov.et
📱 SMS 6284

🙏 ውጤታችሁን በመፈተሽ ላይ ያሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለማድረስ Share ያድርጉ!

🎓 መልካም ውጤት ለሁላችሁም! ❤️

22/08/2026

በአማራ ክልል ስምንት ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከቀጣይ ሰኞ ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ የ2018 የትምህርት ዘመን የማለፍያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ20 ሺህ ብልጫ አለው ብለዋል።

በ2018 የትምህርት ዘመን ከተፈተኑ 550 ሺህ ተማሪዎች መካከል 70 ሺህ 544 ተማሪዎች አልፈዋል ነው ያሉት። ውጤት ካስመዘገቡት ውስጥ 16 ነጥብ 5 በመቶ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ናቸው። 8 ነጥብ 33 በመቶ ደግሞ ከማኅበራዊ ሳይንስ መኾናቸውን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ተናግረዋል።

በክልል ደረጃ ሁሉም መሻሻል ማሳየታቸው የገለጹት ሚኒስትሩ አዲስ አበባ 32 ነጥብ 3 በመቶ በማሳለፍ የተሻለ ኾኗል። አማራ ክልል 15 ነጥብ 56 በመቶ፣ ኦሮሚያ ክልል 10 ነጥብ 53 በመቶ አሳልፈዋል ብለዋል።

ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች ቁጥር ቀንሷል ያሉት ሚኒስትሩ ባለፈው ዓመት ከነበረው 1 ሺህ 232 ትምህርት ቤቶች፣ በዚህ ዓመት ቁጥራቸው ቀንሶ 565 ብቻ ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል ነው ያሉት። በአማራ ክልል ስምንት ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ አሳልፈዋል ተብሏል።

በውጤት ደረጃ 583 ውጤት በማምጣት በአማራ ክልል ሁለተኛው ከፍተኛ ውጤት ኾኖ ተመዝግቧል። በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚኾኑት በኦንላይን ፈተናውን መውሰዳቸውን አስታውቀዋል። በውጤት ደረጃም የተሻሉ መኾናቸውን ገልጸዋል።

በቀጣይ ዓመት ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።



አሚኮ

12/08/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Teferi Habtamu, Habtamu Teshale, Samual Wolelaw, Gedifew Fentahun, Yeaersima Alpha, Asnakew Mekonen, ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ ዝምታ, Abatneh Kassa, Genanew Berie, Temesgen Bekele, Birhanu Nega Yismaw, Honey Badger Panda, Temesgen Tesfahun, عبدالرحيم سيف الدين, አዊ ወጣቶች ፌዴሬሽን ገፅ

📢📢📢 ለበጎነት ይፈለጋሉ ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏🙏🙏          .... ይቀጥላልሀ ሁ... A B C... 1 2 3... ብላችሁ ፊደል ቆጥራችሁ አፍ የፈታችሁበት፣ የቦረቃችሁበት፣ የጎረመ...
07/08/2026

📢📢📢 ለበጎነት ይፈለጋሉ ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏🙏🙏









.... ይቀጥላል
ሀ ሁ... A B C... 1 2 3... ብላችሁ ፊደል ቆጥራችሁ አፍ የፈታችሁበት፣ የቦረቃችሁበት፣ የጎረመሳችሁበት.... የቀድሞው የአሁኑ /ቤት የእናንተን ድጋፍ አብዝቶ ይፈልጋል። በርካታ የሀገር በለውለታ ሙህራንን ያፈራ ት/ቤት ዛሬ ላይ ጊዜ ጥሎት ጣሪያው ነትቦ፤ ግድግዳው ዘሞ፤ ወለሉ ተቆፋፍሮ እንኳንስ የነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናትን ሊያስተናግድ ይቅር እና ለምንም ነገር ጥቅም የማይሰጥ የአፈር ክምር ብቻ መሆኑ በእጅጉ ልብ ይሰብራል😭😭😭
በመሆኑም የዚህ ት/ቤት ወለታ እና ትዝታ ያለባችሁ ሁሉ የቻላችሁትን የገንዘብ፣ የሀሳብ፣ የቁሳቁስ እንዲሁም የሞራል ድጋፍ እንድታድታደርጉልን በተማሪዎቻችን ስም እንጠይቃለን🙏🙏🙏
የድጋፍ ማሰባሰቢያ የባንክ የሂሳብ መዝገብ
👉የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000527904009
👉እናት ባንክ 0931136634113001
ፅጌ አብየ፣ በጎሰው ፈጠነ እና ቦጋለ አያሌው (በህዝብ የተመረጡ የግንባታ ኮሚቴዎች)

30/07/2026

Big shout out to my newest top fans! Bimrew Berihun

Address

Dangila To Bahir Dar
Dangila

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳንግላ መሠናዶ ት/ቤት Dangila Preparatory posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ዳንግላ መሠናዶ ት/ቤት Dangila Preparatory:

Shortcuts

Share