Dima Technology College Debre Markos Campus

Dima Technology College Debre Markos Campus Dima Technology College (DTC) is a legally registered, accredited, and recognized college located in

ኮሌጃችን ዲማ ለ2014 የትምህርት ዘመን
በዲፕሎማ/ደረጃ-3 እና 4
1. አካውንቲንግ
2. የቢሮ አስተዳደር
3. ግብርና
4. ነርሲንግ
5. ፋርማሲ
6. ሀርድዌር ኤንድ ኔትወርኪንግ ሙያዎች ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ባለን ውስን ቦታ ቀድመው ይመዝገቡ።
በዲግሪ በመደበኛውና በርቀት መርሀ-ግብር
1. አካውንቲንግና ፋይናንስ
2. ማኔጅመንት
3. ኮምፒውተር ሳይንስ
4. ነርሲንግ የትምህርት መስኮች ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ መስፈርቱን የምታሟሉ ከ13/01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ዲማ ኮሌጅ ውሰታ በሚገኘው የተቋሙ ህንጻ በአካል በተወካይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስናበስር በታላቅ አክብሮት ነው።

ለበለጠ መረጃ 0987990606/07
www.dimacollege.edu.et


ልብ ይበሉ:- ከ10ኛ ክፍል ትምህርታችሁን ያጠናቀቃችሁ ይህ አመት ብቻ ስለሆነ አጋጣሚውን ተጠቀሙበት።

06/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም የዲማ ኮሌጅ እና የጥበበ ዲማ ት/ቤት ቤተሠቦቻችን በሙሉ በአሉ የሰላም የአንድነትና የፍቅር ይሁንላችሁ።
መልካም የገና በዓል!!

09/12/2022

የዲማ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ሰራተኞችና ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 30/2015 ዓ.ም የሚጠበቅባቸውን በዚህ መልኩ ማህበረሰባቸውን ሲያግዙ ውለዋል። ጥበበ-ዲማ አካዳሚ ለሰጣችሁን የትራንስፖርት አገልግሎት በጣም እናመሰግናለን።

የዲማ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ሰራተኞችና ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 30/2015 ዓ.ም የዲማ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ሰራተኞችና ተማሪዎችየሚጠበቅባቸውን በዚህ መልኩ ማህበረሰባቸውን ሲያግዙ ውለዋል...
09/12/2022

የዲማ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ሰራተኞችና ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 30/2015 ዓ.ም የዲማ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ሰራተኞችና ተማሪዎችየሚጠበቅባቸውን በዚህ መልኩ ማህበረሰባቸውን ሲያግዙ ውለዋል። ጥበበ-ዲማ አካዳሚ ለሰጣችሁን የትራንስፖርት አገልግሎት በጣም እናመሰግናለን።

27/09/2022

ለመላው ህዝበ ክርስትያን በሙሉ እንኳን ለመስቀለ ብርሀኑ አደረሳችሁ እያለ ዘመኑ የሰላም ዘመን ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን።

06/05/2022

Address

Debra Markos
523

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dima Technology College Debre Markos Campus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Dima Technology College Debre Markos Campus:

Share