DEBRETABOR UNIVERSITY

DEBRETABOR UNIVERSITY DEBRETABOR UNIVERSITY HAS A HISTORICAL DUTY TO ANSWER TEWODROS'S QUEST FOR KNOWLEDGE! join our group via telegram: telegram.me/debretabor_university

06/03/2025

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ73 የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ነፃ የPhD ስኮላርሽፕ ዕድል እንዲሰጥ ተጠየቀ።

07/01/2025

ጮማውን ከሻኛው ሲቆርጡ የዋሉት የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ደስታቸውን ገለፁ።

06/01/2025

የገና በዓልን በማስመልከት ተማሪዎች ጥሬ ስጋ የሚበሉበት ዕድል ተመቻቸ።

ወ/ሮ ጌጤ ጋረደው፡ በላይ ጋይንት የስነ-ምግብ መልሶ ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ።

13/09/2024

በ2017 የዶሮ ስጋ፣ ወተት፣ እንቁላል እንዲሁም ጁስ በምግብ Menu ውስጥ እንደሚካተቱ የመመገቢያ አዳራሽ ቁጥር 1 እና 2 ሀላፊ አቶ ጠገናው ደምሳሽ ተናገሩ።

13/09/2024

በ2017 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከ500 በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ብቻ ይቀበላል።

ፕሬዚዳንቱ

01/11/2023

EXIT EXAM ሳያልፉ ጋወን መልበስ "ድንኳን ሰበራ" ነው።

ፕሬዝዳንቱ።

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በዩናይትድስቴትስ አሜሪካ ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው።
31/10/2023

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በዩናይትድስቴትስ አሜሪካ ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው።

30/10/2023

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ40 የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የማስተርስ ስኮላርሽፕ ሊሰጥ ነው።

29/10/2023

ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ከደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ልምድ ቀሰመ።

26/10/2023

ለ 2016 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ...

15/10/2023

ለደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ...

Address

South Gonder
Debre Tabor

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DEBRETABOR UNIVERSITY posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share