Endris Sowalih

Endris Sowalih ኑ የምንችለዉን በማድረግ፣ አንድነታችንን በፍቅር እናሳድግ?

ቅኔዉ ቅኔ አለዉ!!
23/01/2022

ቅኔዉ ቅኔ አለዉ!!

03/12/2020
03/12/2020

Personal Blog

❤❤❤አስር በሺ አለቀ!❤❤❤ይች የኢትዮጵያ ገንዘብ   ከታች የነበረች፣አስር ብር    ተብላ         ምንዛሬ ያጣች፣ባለም ገብያ ዉስጥ       ዝናን አተረፈች፣ዶላር እና ፓዉንድ      ...
03/12/2020

❤❤❤አስር በሺ አለቀ!❤❤❤

ይች የኢትዮጵያ ገንዘብ ከታች የነበረች፣
አስር ብር ተብላ ምንዛሬ ያጣች፣
ባለም ገብያ ዉስጥ ዝናን አተረፈች፣
ዶላር እና ፓዉንድ የዉጭ ገንዘቦች፣
አስራ በአንድሺ እየ ደባለቀች፣
ከሱ ልቃ ገዝፋ ታሪክን ቀየረች፣
ገበያ ውስጥ ገብታ የጋሸበን ዋጋ፣
ዝቅ አርጋ አወረደች እራሷ በልጽጋ፣
ሀገር ከፍ እንድትል ፍቅሯንም ፈልጋ፣
ኑሮ ዉድ ሳይሆን ሳያደርስ አደጋ፣
አስር በሺ ሆነ የቅያሬሺ ዋጋ ።

እንድሪስ ሷሊህ
24/3/2013ዓም 4:10Pm

Address

Dessie
Dese

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Endris Sowalih posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Endris Sowalih:

Share