Addis Amba College Dessie Campus

Addis Amba College Dessie Campus አዲስ አምባ ኮሌጅ አላማው ከፍተኛ ጥራት ፡ አዳዲስ ፈጠራ እንዲሁም ፋይዳ ያለው የምርምር እና የቴክኖሎጂ ማዕከል በማድረግ ግንባር ቀደም የትምህርት ተቋም

17/04/2019

04/04/2019

30/03/2019
25/02/2019

25/02/2019

Subscribe to our telegram channel for updated information
14/02/2019

Subscribe to our telegram channel for updated information

You can contact right away.

11/02/2019

ለተከበራችሁ የአዲሰ አምባ ኮሌጅ ማህበረሰብ በሙሉ (ተማሪዎች ፣ መምህራን፣ ሰራተኞች ፣ የአክስዮን አባላት እና አጋር አካላት)
ሰላምታችን ይድረሳችሁ
ኮሌጃችን ከጅምሩ ጥሩ ስም እያገኘ በመምጣቱ የተሰማንን ደስታ ላካፍላችሁ እወዳለሁ፡፡ ጥረታችን ፍሬ እያፈራ ነዉ፡፡ ነገ የመጀመሪያዉን ተርም ማጠቃለያ ፈተና እንሰጣለን፡፡ ከተማሪዎች በኩል ጥሩ አስተያት እየተሰጠ ነዉ፡፡ ኮሌጃችንን የበለጠ ዉጤታማ ለማድረግ በፌስ ቡክ ገጻችን ፖስት የሚደረጉትን ላይክ እና ሸር በማድረግ ተደራሽነታችንን እንድናስፋፋ ትብብራችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
በጋራ በመረባረብ ህልማችንን ያለጥርጥር እናሳካለን!!!

Addis Amba College will be Top-ranked soon!

የአዲስ አምባ ኮሌጅ ፕሮሞሽን ክፍል

Address

Dessie

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Amba College Dessie Campus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Addis Amba College Dessie Campus:

Share