Samuel Fikadu

Samuel Fikadu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samuel Fikadu, College & University, Dire Dawa.

15/06/2022

በድግል ማርያም ስም ይህ ታምር ሳታነቡና ሼር ሳታረጉ አትለፉ ይህ የምትመለከቷት ሚዳቋ በሸጎሌ ቅድስት አርሴማ ገዳም አንድ አባት ኪዳን አድረሰዉ ከቤተክርስቲያን ይወጣሉ ሲወጡ ይች የምትመለከቷት ሚዳቋ የካህኑን እግር ትጠልፍና እየጮኸች ወደ ዋሻዉ እየመራቻቸዉ ትሔዳለች እሳቸዉም እሷን እየተከተሉ ዋሻ ዉስጥ ገቡ ሚዳቋም ሔዳ የሚፈልቅ ዉሐ ጋር ቆመች ያም የእናታችን የሠማህቷ የቅድስት አርሴማ ፀበል ሆነ በዛች ሚዳቋ መሪነት የሚገርመዉ ካህን አያጠምቅም ቦታዉላይ ገና ስትደርሱ እርኩስ መፈስ ያለበሰዉ መጮህ ይጀምራል ይያዛል ጠማቂዎቹ መላህክት ናቸዉ በመንፈስ እዛ ዋሻ ዉስጥ ያሉ ፀበሎች የቅድስት አርሴማ የኪዳነ ምህረት የመጥምኩ የቅዱስ ዮሐንስ የክርስቶስ ሰምራ ዮርዳኖስ ፀበል ይኖራሉ ደጇን የረገጠ ማንም ሳይፈወስ አይመለስም ድግል ምስክሬናት ዋሻዉስጥ የፀሎት በት በድጋይ የተፈለፈለ አለ ገና መሠረተ ድጋይ ተጥሏል ቤተክርስቲያን ሊሰራ መተት ጨሌ ቡዳ ሟርት ኤቻይቪ ኩላሊት መዳኒት ያለተገኘለት በሻታ ሁሉ በፀበሉ ድነዉ ምስክርነት እየሰጡነዉ ኢቺ ሚዳቆ አለች ፀበሉን የማያዉቁ ሰዎች እየመራች ትወስዳለች ቦታዉ ከአዲስ አበባ ጎጃም በረዳ ታክሲ 3 ብር ሩፋኤል በሚለዉለዉ ትገቡና ከሩፋኤል ሸጎሌ ኪዳነምህረትና አርሴማ በእግራቹ ትኤዳላችሁ ከዛ ተሣልማችሁ ወደቀኝ ዞራችሁ ቀጥታ መለስ ፓርክ በኩል ትገቡና ቀጥታ ኮብልስቶን መገዱን ይዛችሁ ስቴዱ ዋሻዉንና ተአምረኛዉን ፀበል ትደርሳላችሁ የቅድስት አርሴማ ረድኤቷና በረከቷ አይለየን በእግዚሐብሔር ስም ለሁሉም ሼር አርጉ መሔድ የምትችሉ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ ወስብአት ለእግዚሐብሔር ወላዲቱ ድግል ወለመስቀሉ ክብር ይቆየን አሜን

07/05/2022
19/03/2022

👌 💪 🌹💞"ጠንካራ ሴት

ፍቅር ይገባታል ለጓደኛዋ እና ለፍቅረኛዋ ታማኝ ናት ልብዋ
ለጥቅም ሳይሆን በፍቅር
ያምናል ሰዎችን ቀርባ ሲርቋት ቶሎ ብላ ዘላ ሌላ ህይወት
አትገባም ለራስዋ ጊዜ
ትወስዳለች ምንድነው ስህተቴ ፍቅረኛዬ ለምን ተለየኝ ትላለች?
ለምንስ ጓደኛዬ ራቀኝ
ትላለች? በሩዋን ዘግታ ከራስዋ ጋር ታወራለች ስህተቷን አርማ
ከህመሙዋ ቶሎ አገግማ
ለአዲስ ህይወት ራስዋን ታዘጋጃለች። የፍቅር ጥያቄ ላቀረበላት
ወንድ ሁሉ እሺ አትልም
ብዙ የሚመኛት ወንድ ቢኖርም ሊያገኛብ ሚችለው ግን አንድ
እድለኛ የሆነው ወንድ ብቻ
ነው። በሄደችበት ሁሉ ስለ ጓደኞችዋ ስለ ቤተሰቧ ስለ ፍቅረኛዋ
መልካም ነገር ታወራለች።
በጣም ቁጥብና የተረጋጋ ህይወት ያላት ናት። በማን ፊት ምን
መናገር እንዳለባት ጠንቅቃ
ታውቃለች ጓደኞቿ ወይም ፍቅረኛዋ እሷ የነሱ በመሆኑዋ ኩራት
ይሰማቸዋል። የትም
ይዘዋት ቢሄዱ አታሳፍርም። አንድ ቀን ከሷ ጋር ያሳለፈ ሰው ሁል
ጊዜ ስለሷ መልካምነት
ሲያወራ ይኖራል። ልብዋ ቅን ነው ተንኮልና ክፋት አታቅም በራስ
መተማመን እና በራሷ
ያላት ክብር እንዲህ ነው አይባልም ምንም ነገር ያቅተኛል
አልችልም ብላ አታቅም። ንፁህ
ናት ጠረንዋ እንደ ናርዶስ ሽቶ ነው ገላዋ ክብሯ ነው እርካሽ ቦታ
አትገኝም። የውስጥ ውበቷ
ከውጪ ውበቷ ይልቅ ይማርካል። ያለስዋ ምግቡ ምግብ አደለም
ጨዋታው አይጣፍጥም
ከሷ ጋር ሆኖ ማዘን የማይታሰብ ነገር ነው እሷ ለሁሉ ነገር ጠአም
ናት። ጠንካራ ሴት
ትደክማለች ታለቅሳለች ሰዎች ቀርበዋት ሲለይዋት ታዝናለች
ውስጧ በፍቅር ይጎዳል
ሁሉንም አልፋ እንባዋን አብሳ ከወደቀችበት ተነስታ እንዳዲስ
ህይወትዋን
ትቀጥላለች………
°° ^^™^^ ^^™^^ ^^™^^ °°
______________Π___________

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samuel Fikadu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share