University of Gondar, Ethiopia

University of Gondar, Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from University of Gondar, Ethiopia, College & University, Gondar, El Gondar.

በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ከሰሞኑ በጥንታዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ማዋከብ እና ቅዱስ ሲኖዶሱን  የመከፋፈል ሴጣናዊ ስራ በጥብቅ እያወገዝኩ በዛሬው ...
05/02/2023

በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ከሰሞኑ በጥንታዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ማዋከብ እና ቅዱስ ሲኖዶሱን የመከፋፈል ሴጣናዊ ስራ በጥብቅ እያወገዝኩ
በዛሬው ዕለት ቅዱስ ሲኖዶሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በተጠራው አዋጅ መላው ምዕመን ለሃይማኖቱ እና ለማተቡ በተጠንቀቅ እንዲቆም እና እስከመጨረሻውም የቅዱሳን አባቶቻችንን ድምፅ እንዲከተል በአፅንኦት ለማሳሰብ እወዳለሁ::

(ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው።)

ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

ጥበብ እንቁአን አጣች😥😥😥ዝነኛው እና ወጣቱ የብዙዎቻችን የሳቅ ምንጭ የምናውቀው እንቁ የጥበብ ሰው # ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚች አለምድካም አርፏል ለ...
11/12/2022

ጥበብ እንቁአን አጣች😥😥😥
ዝነኛው እና ወጣቱ የብዙዎቻችን የሳቅ ምንጭ የምናውቀው እንቁ የጥበብ ሰው
# ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚች አለም
ድካም አርፏል ለቤተሰቡ ለጓደኞቹ
ለጥበብ አድናቂዎች መፅናናት እንመኛለን::

ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ተዋናይ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝናን አና በብዙዎች ተወዳጅነትን ያተረፈ ተዋናይ ነው። በጉዳዬ ፊልም ላይ ደግሞ በድርሰት ፣ በዳይሬክተርነት እንዲሁም በትወና ተሳትፎበታል ፤ እጅግ በጣም ብዙ ፊልሞች ላይ ተውነዋል ።
3+1
300 ሺ
አስነኪኝ
ባላ ገሩ
የፍቅር ABCD
ብላቴና
ቦሌ ማነቂያ
እንደ ባል እና ሚስት
ኢንጂነሮቹ
እርቅ ይሁን
ኢዮሪካ
ጉዳዬ
ሀገርሽ ሀገሬ
ሕይወቴ
ህይወት እና ሳቅ
ከባድ ሚዛን
ፍቅር እና ፌስቡክ
ከቃል በላይ
ላውንድሪ ቦይ
ኮከባችን
ማርትሬዛ
ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2
ሞኙ የአራዳ ልጅ 4
ትዳርን ፍለጋ
አንድ ሁለት
ብር ርርር
ወደው አይሰርቁ
ወፌ ቆመች
ወንድሜ ያዕቆብ
እንደ ቀልድ
ወቶ አደር
አባት ሀገር
የሞግዚቷ ልጆች
ይዋጣልን
ዋሻው
ወሬ ነጋሪ
ወጣት በ97
ሞትህን መስማት ያማል፡ ነፍስህን ይማር።🙏🏾😥🙏🏾
⛴⛴⛴

አንጋፋውና የሰላሙ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ  የህክምና ተማሪዎቹን ዛሬ ሰኔ 25/2014 ዓ/ም በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የመሰብሰቢያ አዳራሽ  38ኛ ገዜ  በድምቀት እያስመረቀ ይገኛል።*********...
02/07/2022

አንጋፋውና የሰላሙ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምና ተማሪዎቹን ዛሬ ሰኔ 25/2014 ዓ/ም በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የመሰብሰቢያ አዳራሽ 38ኛ ገዜ በድምቀት እያስመረቀ ይገኛል።
***************************

በ1947 ዓ.ም የማህበረሰብ ጤና ኮሌጅና ማሰልጠኛ ማዕከል በሚል የተመሰረተው አንጋፋው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ ለመመስረቱ ዋነኛ ምክንያት የነበረው በወቅቱ በደንቢያ አካባቢ የተከሰተው የወባ ወረርሽኝ መሆኑ ይታወቃል።

ይህ የማህበረሰብ ጤና ኮሌጅና ማሰልጠኛ ተቋም በወቅቱ በ 3 ትምህርት ክፍሎች ብቻ 50 ያህል ተማሪዎችን ተቀብሎ በጤና ትምህርት እያስተናገደ ዛሬ ከደረሰበት ደረጃ ላይ ደርሷል።

በመርሃ ግብሩ የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ታ ዶ/ር አየለ ተሾመ ፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ኃ/ማርያም ፣ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ የአርማውር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን፣ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች እና የተመራቂ ወላጆች በተገኙበት በዓሉ እየተከናወነ ይገኛል።

**********************
ለልህቀት እንተጋለን!

21/02/2022
Maraki Whitehouse
27/10/2021

Maraki Whitehouse

08/04/2021

the memory from throughback 2018.
.

27/11/2020

ትዝታ ያላቹት በ like ለUoG ያለውን ፍቅርና ክብር ግለፁት♥♥
16/11/2020

ትዝታ ያላቹት በ like ለUoG ያለውን ፍቅርና ክብር ግለፁት♥♥

Maraki White house ..
24/06/2020

Maraki White house
..

Address

Gondar
El Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when University of Gondar, Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share