የሊቦ ከምከሙ አብዮታዊ ዊ ለውጥ

የሊቦ ከምከሙ አብዮታዊ ዊ ለውጥ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የሊቦ ከምከሙ አብዮታዊ ዊ ለውጥ, College & University, Gondar.

07/01/2021
10/12/2020

እግዚአብሔር ይመስገን
እንዳሰቡት ሳይሆን
እርሱ እንዳሰበልን
እነሱ ሲገሉ እኛም እንበዛለን ።
አሁን ኢትዮጵያዊ አሉ ከሜዳቸው
ከስራው ሙከራው አፈታተናቸው
እስከ አሁን ማለዳ እያናዳዳቸው
በራሳቸው ቦታ በማንነታቸው
ጥቃት መሰንዘሩ በክቡር አምባቸው ።
እንደራጅ ብለን ስንወያይ እኛ
የሚዋጋን አለ እንደ ላም ቀበኛ
አረ መላ በለን የሰማይው ዳኛ
ለሀገር በዘመረ ኮንነው ኮንነው
የአማራውን ህዝብ አዕምሮ አሳምነው
በሌለበት ዛቻ አጋነው አጋነው
በማስመሰል ትርክት ህሊናችን ገለው
ለአንድ ቀን ጦርነት ሁለት ወር የቆየው
እስከ ግብረ አበሩ ጠላት ለመያዝ ነዉ ።

29/11/2020
26/11/2020

መተከል!

📌የመተከልን ጭፍጨፋ በገንዘብና በቁሳቁስ የሚደግፈው አቶ ብርሀኑ ጃኖ
በቁጥጥር ስር ውሏል። አቶ ብርሀኑ ጃኖ ቤቱ ሲፈተሽ ቀስትና መርዝተገኝቶበታል።

📌ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ በግልፅ የቀስት መስሪያ ቁሳቁስና የተሰራ ቀስት እያከፋፈለሲያስጨፈጭፍ እንደነበር ሲገለፅ ቆይቷል።

📌ይህ ሰው በቁጥጥር ስር እንዲውል ውትወታ ሲደረግ የነበር ሲሆን ዘግይቶም ቢሆን በቁጥጥር ስር መዋሉም መልካም ነው።

📌ከእሱ ጋር ንፁሃንን የሚያስጨፈጭፉት ከጥቂቶች በስተቀር ታስረዋል። ሆኖም በግልፅ የሚታወቁ ያልታሰሩ አሉ።

22/11/2020

ጁንተው ተበታተነ !!!
ትህነግን ያጋጠመው ሽንፈት በአመራሩ መካከል ክፍፍል ፈጥሯል!

በአጭር ቀናት አዲስ አበባ እገባለሁ ብሎ መከላከያ ሰራዊቱ ላይ ክህደት ፈፅሞ ጥቃት የጀመረው ትህነግ በየአውደ ውጊያው በገጠመው ሽንፈት እርስ በእርሱ እየተናቆረ ነው።

"ለሽንፈቱ ምክንያት ማን ነው?" በሚል እየተጨቃጨቀ ያለው ትህነግ ለሽንፈቱ ጎራ ለይቶ በመነታረክ ላይ ነውተብሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ደብረፅዮን ባለቤቱንና ልጁን እንዲሁም ሌሎች ቤተሰቦቻቸውን ከሀገር ለማስወጣት ሙከራ ማድረጋቸው ሌላ ንትርክ ፈጥሯል።

"የድሃን ልጅ ጦርነት ውስጥ ማግደው ቤተሰቦቻቸውን እያሸሹ ነው።" በሚሉ
ካድሬዎችና በዋና ዋናዎቹ የትህነግ ሰዎች መካከል ጭቅጭቆች አሉ ተብሏል።

ከተለያዩ አውደ ውጊያዎች ጉዳት የደረሰበት፣ በራያ ግንባርና መሃል ትግራይ ባለው ውጊያ የደረሰው ጉዳት ምክንያት በርካታ ቁስለኛ ወደመቀሌ መግባቱ ሕዝብን ረብሿል ተብሏል።

የጦርነት ስጋት ያለበት ሕዝብ ከተማውን እየለቀቀ ከመሆኑ ባሻገር "ሕዝብን ሊያስፈጁ ነው። ለምን ወጥተው አይታገሉም?።" በሚል ትህነግ ላይ ትችቶች እንዳሉ ተነግሯል።

18/11/2020

በትግራይ ክልል ያለውን ወጊያ በመሸሽ ወደ ሱዳን እየገቡ ያሉ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ እየጨመረ ነው።

አሁን ላይ ያለው ሁኔታም እጅግ አሳሳቢ ነው።

UNCHR ሰላማዊ ከሆነው ኑሯቸው ላይ ተፈናቅለው ሱዳን ለገቡት የሀገራችን ዜጎች ከሱዳን መንግስት ጋር በመሆን የህይወት አድን እርዳታ ለመስጠት እየሰራ ይገኛል።

እስከዛሬ ድረስ ባለው መረጃ ወጊያውን ሸሽተው ወደ ሱዳን የገቡ ዜጎቻችን ከ30,000 ይበልጣሉ።

በትግራይ የኢንተርኔት መቋረጥ ፣ የባንኮች መዘጋት ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት አለመኖር ፣ የመሰረታዊ አቅርቦት እጥረት መፈጠሩ በእጅጉ ዜጎቻችን ለችግር አጋልጧቸዋል።

በትግራይ ክልል ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ፣ ዘመድ አዝማዶቻቸው ትግራይ ውስጥ የሚኖሩ እርስ በእርስ ከተገናኙ 15 ቀን ሊሆናቸው ነው!!

18/11/2020

የከሃዲዎች ቡድን መሠረተ ልማት ማፈራረስ ጀመረ !!!!
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ 'ህወሓት' የትግራይ መሰረት ልማቶችን እያፈረሰ ነው አለ።

"ህወሓት" በሁሉም አቅጣጫዎች ወደ #መቐለ የሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት (4) ድልድዮችን አፍርሷል ሲል ገልጿል።

በሽሬና በአክሱም መካከል የሚገኘውን አስፓልት "በግሬደር" ቆፍሮ ወደ ጉድጓድነት ቀይሮታል ሲልም አሳውቋል።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ፥ "ህወሓት እስከዛሬ ከፈጸማቸው ወንጀሎች በተጨማሪም ባወደማቸው መሠረተ ልማቶች በቅርቡ ይጠይቅባቸዋል" ብሏል።

17/11/2020

በደቡብ ክልል 'ጋቶ፣ ፉጩጫ' እንዲሁም ሌሎች አካባቢዎች ዛሬም (ማክሰኞ) የፀጥታ ችግር መኖሩን የቲክቫህ ኢትዮጵያ አባላት አሳውቀዋል።

ዛሬም የተኩስ ድምፅ ይሰማ እንደነበር ገልፀዋል።

በተመሳሳይ 'ጉማይዴ' አካባቢ ያለው የፀጥታ ችግር አሁንም እንዳልተፈታ አባላቶቻች ገልፀዋል።

* በዚህ አካባቢ ያሉ የሀገራችን ዜጎች በሰላም እጦት እጅጉን እየተሰቃዩ ነው ፤ መንግስት እጅግ አስቸኳይ የሆነ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጥሪ አቅርበዋል።

ሀገሬን የሚል ሠው ትናትና አጥተን ጥያቄ ስንጠይቅ መልስ ካልተሰጠንእኛ እንወስናለን አይንኩን ማርያምን ።ይድረስ ትግራይ ላለው ጫፍ ለተቀመጠው ሀገርን ገዥ መስሎ ሀገርን ለሸጠዉ።ሰላም እንደ ...
17/11/2020

ሀገሬን የሚል ሠው ትናትና አጥተን
ጥያቄ ስንጠይቅ መልስ ካልተሰጠን
እኛ እንወስናለን አይንኩን ማርያምን ።
ይድረስ ትግራይ ላለው ጫፍ ለተቀመጠው
ሀገርን ገዥ መስሎ ሀገርን ለሸጠዉ።
ሰላም እንደ ማለት በዚህ ዘመናት
ጠላ ወተት አለ ሊሰጥ ለጠላት ።
ታዋቂ ነበር አዋቂ ሰው መስሎ
ዛሬ እሽኮኮ ሊሆን ከአሽኮኮ ጋር ውሎ ።
🇱🇹ምንድን ነው ዳርዳርተው🇱🇹
ወሬ ቧልታ ብለን እኛ ብንተወዉ
ደማችን አፈሉት እያሉ የእኛ ነው ።
ለሁመራ መሬት ጠያቂውስ ማነው
ሀገሪቱን አይቶ የሚጠይቀው ሰው
ሀገርን ገዥ እንጂ ሀገርን ሻጭ እነው ።
መማሪያ እኮ ናት ፊደል ለሑሉም
ቢጣመም አይሰራም በ ሡ አትሆንም ።
ትምህርት አስተምህሮ ባበላ እንጀራ
ይሙቱ እያሉ መጢው እያወራ
እየቆለመሙ በጎ እንዳንሰራ
ጥል አስተማሩን መላውን አማራ ።
🇱🇹አትንኩብኝ በቃ🇱🇹
መቀጠል የሚኖር ሀገር ሲኖርህ ነው
ጠላ የሚጠመቅ በተዋሕዶ ነው ።
የአማራ ወጣቶች በጥብቅ አስተውሉ
መስራት አልተቻለም እንብላ እያሉ ።
🇱🇹 ይስማ🇱🇹 ያላወቀ🇱🇹
የመሪነት ቧልታ የሙያ ጎደሎ
ሲነገር ሲመከር ሲነገረው ውሎ
የተላኩበትን ጆሮ ዳባ ብሎ
ባህርዳር ጓንደርን ሰልሎ ሰልሎ
ጀግኖቻችን ፈጀ በማሳበብ ገድሎ።
የጀግኖችን ታሪክ ለማጥፋት ደልሎ
እንደዚህ ሲበዛ የንሮ ቃጠሎ
ህገመንግስቱን እንደ ደንጋይ ዘሎ
ሊያጠፋን ሲሞከር ሠቨቭ ተከትሎ
እርስ በእርስ ሊያባላን ውስጥለውስጥ ከፍፍሎ
ባለበት አስቂመው በአሁኑ በቶሎ ።
🇱🇹አትንኩብን ዛሬም🇱🇹
አትንኳት ኢትዮጵያን እምዬ እናቴን
ምንም ሸፍጥ ብትሆን ታሪኳን ባታምን
ለእልፍ ዘመናት የኮራህባትን
እስቲ አስታውሰው አድዋ ድላችን
የጦርነት መላ ወጣት ሳይሰለጥን
ያውም በዘመኑ ሃያላን ጣሊያንን
ራስ ማንነትህን ያላስደፈረህን
እንዴት ታፈርሳለህ ራስ ማንነትክን ።
ሀገርን ከእንግዲህ ቢወዱ ባይወዱም
ማክበር ካልጀመሩ ማንነችንም እንደ አለፈው ጊዜ አንደራደርም ።
ምድረ በዳ ልትሆን ምንም አልቀራትም
በታሪኳ ኢትዮጵያን አለም ብታውቃትም።
የተወለዳችሁ የትም ይሁን የትም
በውሸት ትረካ የትም አትደርስም ።
ጨለማ ውሰጥ ነው ዛሬ ሀገራችን
ለብዙ አመታት ታሪክን ያቆየን
መጠበቅ አለብህ እንግዲህ ኢ/ያን ።
እየተደበቀ የገደልኩ ቢመስለው
ኢትዮጵያ አይፈርስም ተዋህዶ አለው ።
🇱🇹ነቃ በል አማራ🇱🇹
ከሸዋ ከጎንደር ከጎጃም ከወሎ
ይበቃሃል ብሎ ሳይሠጥህ ከልሎ
ሀገርህን ሳይሸጣት በለውጥ አስመስሎ
ታጠቅ እና ተነስ አሁኑኑ በቶሎ ።
አንቺ ምን ትያለሽ የአማራ መብራት
ትናትና መጥቶ ሲበታትናት ።
አማራ አማራ ሀገሬን አማራ
ለ800 አመት ታሪክን የሰራ
ፍሬዋን ሊበላ ጅብ እና አሞራ
እኛን ለመበተን ሲራመድ በሴራ
እንጨብጠዋለን አወ በል አማራ ።
አፄይቱን አማራ የቴዲን ከተማ
እምየዋ አማራን የሚኒሊክ አርማ
እትዬ አማራን የምንትዋብ ግርማ
ከጫት እየዋለ ሊሸጣት ሲስማማ
የአየር ነፋሳማ የህወሃት ደርጋማ
ትናንት ተነስቶ በነጠላ ጫማ
አማራ ወጣቱ ኢትዮጵያዊ ማማ
ተከታትለህ ያዘው በቀን በጨለማ ።
እየተደበቀ የጨረስኩ ቢመስለው
ኢትዮጵያ አይፈርስም ተዋህዶ አለው።

"አማራ በክዋክብት ልጆቹ ይደምቃል"

🇧🇴D.M.W.M.W🇧🇴

15/11/2020

አማራው
ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን “የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል”
በማለት ያናፈሰው ወሬ የሀሰትፕሮፖጋንዳ መሆኑን የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

የአጥፊው የህወሓት ቡድን መሪ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የወልቃይት
ስኳር ፋብሪካ በጦር ጀት ተደብድቧል ሲሉ ትናንት ምሽት የራሳቸው ልሳን
በሆነው ሚዲያ ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጉዳዩን ለማጣራት የስኳር ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት
ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብርሃም ደምሴን አነጋግሯል።

አቶ አብርሃም በወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ላይ በመንግስት የጦር ጀት ድብደባ
ተፈፅሟል ተብሎ በዘራፊው የህወሓት ቡድን የሚነዛው ወሬ ከእውነት የራቀ
መሆኑን አረጋግጠዋል።

የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በስኳር ኮርፖሬሽን የሚተዳደርና
ንብረትነቱም የፌዴራል መንግስት መሆኑን ጠቅሰው የደረሰበት ጉዳት አለመኖሩን አስታውቀዋል።

የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ በዓመት አራት ሚሊየን 840 ሺህ ኩንታል ስኳርና 41
ሚሊየን 654 ሊትር ኢታኖል እንዲያመርት ታቅዶ በ2009 ዓ.ም ነው ግንባታው
የተጀመረው።

ይሁን እንጂ ፋብሪካው በታቀደለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ከመዘግየቱ ጋር ተያይዞ
በአካባቢው ነዋሪዎች

Address

Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሊቦ ከምከሙ አብዮታዊ ዊ ለውጥ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share