Gondar university nursing staff

Gondar university nursing staff Collection for solution

10/11/2025

Antibiotic commonly used for urinary tract infection is:
a) Amoxicillin
b) Ciprofloxacin
c) Metronidazole
d) Paracetamol

11/04/2025
01/04/2022

እንዴት ታዩት አላችሁ?
=============
አንድ ባለሞያ ለብዙ አመት ሲያገለግልበት እና ብዙ ልምድ የቀሰመበት ሞያ /Profession ሌላ አዲስ ሞያ ስለተማርክ የነበረው የሙያ ፈቃድ እየቀማህ ለአዲሱ እና ምንም ልምድ ያላካበትክበት ሙያ መሥጠት ምን ይባላል። ሰው እንዴት እንደ መርፌ በአንድ ሞያ ሊወሰን ይችላል። ስለሆነም የሚመለከታችሁ ይህን የሚስተካከልበት መንገድ መፈለግ አለብን።

In would like to say CONGRATULATIONS to all GC of 2013/2021
24/07/2021

In would like to say CONGRATULATIONS to all GC of 2013/2021

HAPPY NURSING WEEK
19/05/2021

HAPPY NURSING WEEK

HAPPY NURSES DAY
12/05/2021

HAPPY NURSES DAY

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የሰራተኞች ደመወዝ ሆነ የትርፍ ስአት ክፍያ በአግባቡና በወቅቱ ባለመከፈላቸው በችግር ላይ መሆናቸው በinbox በመላክ ለሚመለከተው የበላይ አካል አድርስልን በማ...
13/03/2021

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የሰራተኞች ደመወዝ ሆነ የትርፍ ስአት ክፍያ በአግባቡና በወቅቱ ባለመከፈላቸው በችግር ላይ መሆናቸው በinbox በመላክ ለሚመለከተው የበላይ አካል አድርስልን በማለት ልከውልኛል። ስለሆነም ባለድርሻ አካላት በፍጥነት መፍትሔ ይስጡ እላለሁ

07/01/2021

ለጎንደር ሆስፒታል ነርሲንግ ስታፍ በሙሉ መልካም ገና ተመኘሁላችሁ!
Wish to have a happy
X-mas for all Nurses

To make Every one's missed perception here is the fact
09/04/2020

To make Every one's missed perception
here is the fact

Address

Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gondar university nursing staff posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share