Management GC 2007 BDU

Management GC 2007 BDU Managemnt, BDU, Class of 2015


The best of all!!!

ወደ....
12/10/2023

ወደ....

የአባ ፅጌ ድንግል ገዳም  ዘብሔረ ወለቃ ወለቃ የጥንቱ የአማራ ሳይንት ግዛት ዋና ክፍል ነው። ቦታው ሀገረ ቅዱሳን ወይም መካነ ቅዱሳን በመባልም ይታወቃል። ምክንያቱም ኢትዮጵያ በአበረከቱት ...
12/10/2022

የአባ ፅጌ ድንግል ገዳም ዘብሔረ ወለቃ

ወለቃ የጥንቱ የአማራ ሳይንት ግዛት ዋና ክፍል ነው። ቦታው ሀገረ ቅዱሳን ወይም መካነ ቅዱሳን በመባልም ይታወቃል። ምክንያቱም ኢትዮጵያ በአበረከቱት የላቀ መንፈሳዊ አበርክቶ ቅዱሳን የምትላቸው እንደ አባ ገብረ እንድርያስ፣ አባ ያዕቆብ፣ አባ ዘካርያስ፣ አባ ፅጌን የመሳሰሉ ቅዱሳን የፈለቁት ቦታ በመሆኑ ነው።

አባ ፅጌ እንደ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመንፈሳዊ የድርሰት ሥራዎች ይታወቃሉ። ዛሬም ድረስ አባ ጊዮርጊስ በሰዓታት፣ አባ ፅጌ ድንግል በማህሌተ ፅጌ ድርሰታቸው ሲደነቁ ይኖራሉ። የሁለቱ ቅዱሳን ገዳሞ የወለቃ ወንዝ መካከላቸው አድርገው ማዶና ማዶ በትይዩ ይገኛሉ።

ግዙፍ ተራራ በመፈልፈል የተሰሩት ገዳማቱ ዛሬ ድረስ የድርሰት፣ ዕደ-ጥበብና ግንባታ ማዕከል ናቸው። ነገ ጥቅምት 3 በአባ ጊዮርጊስ ዘጋሳጫ እና አባ ፅጌ ገዳማት የክብረ በዓል ቀን ነው።

South Wollo Tourism Attractions
🇪🇹

19/09/2022

This science video has made it to the Popular Vote of the Breakthrough Junior Challenge! If you think it should go straight to the final round, like it befor...

መረጃ🤔
19/09/2022

መረጃ🤔

19/09/2022

ውድ ተማሪዎች እና መምህራን!

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዛሬ የተጀመረ ሲሆን ተማሪዎች እና መምህራን እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ እንኳን ለ 2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እንላለን።

ሁላችንም እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህፃናትን ወደ ትምህርት ቤት በመላክ የበኩላችንን እንወጣ!!!

መልካም የትምህርት ዘመን

ትምህርት ሚኒስቴር!

17/02/2022
13/05/2021

ክቡራን

Just believe..!!
15/11/2020

Just believe..!!

15/11/2020

Motivation

22/08/2020

Address

Gondar, Amhara
Gondar

Telephone

+251924507270

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Management GC 2007 BDU posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Management GC 2007 BDU:

Share