Harar Polytechnic College

Harar Polytechnic College Harar Polytechnic College

17/01/2026
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሀረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የድጋፍና ክትትል አደረጉ።----------------------------------------------------በክቡር ዳንኤል ተሬሳ የተመራው...
13/01/2026

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሀረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የድጋፍና ክትትል አደረጉ።
----------------------------------------------------

በክቡር ዳንኤል ተሬሳ የተመራው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የድጋፍና ክትትል ቡድን በሀረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጉብኝት እና የመስክ ምልከታ አደረጉ።

የመስክ ምልከታው በሀረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ተግባራት እና ያለፋት ስድስት ወራት የዘርፉ አፈጻጸም መሠረት ያደረገ ምልከታ በኮሌጅ ዲን በሆኑት በአቶ አሰፋ ቶልቻ ገለፃ ተሰጥቷል::
ቡድኑ በሐረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አዳዲስ የሪፎርም እሳቤዎች መነሻ በማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተመልክቷል::በመርሃ ግብሩ የሀረሪ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ዳይሬክተር ወ/ሮ ኢማን መሐመድ፣ የልህቀት ማዕከል ደይሬክተር አቶ በዳሳ ገመዳ ተገኝቷል።

ጥር 04/2018 አመት
ሐረር

12/01/2026
በሐረሪ ክልል  የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ  የብልፅግና ህብረት እና ቤተሰብ የግማሽ አመት ድጋፋዊ ክትትል  ምልከታ ተካሄዷል ።በተቋሙ  በህብረት እና ቤተሰብ እቅድን መነሻ ያደረገ የስራ እን...
31/12/2025

በሐረሪ ክልል የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የብልፅግና ህብረት እና ቤተሰብ የግማሽ አመት ድጋፋዊ ክትትል ምልከታ ተካሄዷል ።

በተቋሙ በህብረት እና ቤተሰብ እቅድን መነሻ ያደረገ የስራ እንቅስቃሴ በመመልከት ድጋፋዊ ክትትል ተደርጓል ።

ድጋፈዊ ክትትሉ ዋና አላማው በፓርቲ የተቀመጡ አቅጣጫዎችና እቅዶች ተፈፃሚነታቸውን እና ያስገኙት ውጤቶችና ያመጡት ተጨባጭ ለውጦች የታዩበት ሲሆን

በመሆኑም በአፈፃፀም ሂደቱ ጠንካራ የፓርቲ አደረጃጀት በመፍጠር ተልእኮዎችን በብቃት መፈፀም የሚያስችል ቁመና ያለው አባላት ለመገንባት የሚያስችል ነው።

በዚህ ድጋፈዊ ክትትል በበጀት አመቱ የብልፅግና ህብረት እና ቤተሰብ የስራ እንቅስቃሴውን በመመልከት የተገኙ መልካም ተመክሮ ውጤቶች አቀናጅቶ በማስቀጠል እና የነበሩ ክፍተቶችን ለማረም የሚረዳ ነው።
ታህሳስ 22/2018
ሐረር

በሐረሪ ክልል የ 2018 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ መርሃግብር  ለክልሉ ለሥራ ኣጥ ነዋሪዎች  በገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠና ላይ ለሰልጣኞች ኦረንቴሸን ተሰጥቷል።በሐረ...
29/12/2025

በሐረሪ ክልል የ 2018 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ መርሃግብር ለክልሉ ለሥራ ኣጥ ነዋሪዎች በገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠና ላይ ለሰልጣኞች ኦረንቴሸን ተሰጥቷል።

በሐረሪ ክልል የወጣቶች ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ የገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠናዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናቀው በሐረር ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የሰልጣኞችን የምዝገባ መርሃግብር ተከትሎ በዛሬው ዕለት ኦረንቴሽን ተሰጥቷል።

በኦረንቴሽን መድረኩ ላይ

የሐረሪ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ኢማን መሐመድ፧ አቶ ኡስማኢል ዩሱፍ የኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ ፣ አቶ አሰፋ ቶልቻ የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን እና የሀረሪ የማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ተወካዮች የኦረንቴሽን መድረኩን ላይ በመገኘት ለሠልጣኞች የእንኳን ደህና መጣቹ መልዕክት እና በሥልጠናው ዙሪየ ለሠልጣኞቹ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል።
ታህሳስ 20/2018ዓ.ም

በሐረሪ ክልል ለሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለብልጽግና ፓርቲ አባላት "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ሥልጠናው የአባላቱን እውቀት፣ ክ...
02/12/2025

በሐረሪ ክልል ለሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለብልጽግና ፓርቲ አባላት "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

ሥልጠናው የአባላቱን እውቀት፣ ክህሎትና አቅም የሚገነቡ ልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ለተከታታይ 2 ቀናት በሚኖረው ቆይታ፥በመደመር መንግስት እይታ የግብርና፣የገጠርና የመዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ፣የኢንዱስትሪ ዘርፍ ፣የከተማ ልማት እንዲሁም የቱሪዝም ዘርፍ እመርታ በሚል ርዕሶች ስልጠናው የሚሰጥ መሆኑም ተገልጿል።በውይይት መድረኩ ላይ

የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ አሰፋ ቶልቻ በሥልጠናው ዙሪየ ለአባላቱ በቀረበው ፅሁፍ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ህዳር 23 /2018ዓ.ም

የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አለም አቀፍ የኢንተርፕሬነር ሺፕ ሳምንት በተለያዩ ኩነቶች አከበረ።በፕሮግራሙ ላይ የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ አሰፋ ቶልቻ፣የቴ/ሙ/ት/ሥ ኤጀንሲ ዳይሬክተር...
21/11/2025

የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አለም አቀፍ የኢንተርፕሬነር ሺፕ ሳምንት በተለያዩ ኩነቶች አከበረ።
በፕሮግራሙ ላይ የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ አሰፋ ቶልቻ፣የቴ/ሙ/ት/ሥ ኤጀንሲ ዳይሬክተር ወ/ሮ ኢማን መሐመድ፣ የኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማኢል ዩሱፍ ፣የልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር አቶ በዳሳ ገመዳ ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣የኮሌጁ አሠልጣኝ መምህራን፣አስተዳደር ሠራተኞች እንዲሁም ሠልጣኞች በተገኙበት በተለያዩ ኩነቶች ተከበረ።

29/10/2025
የምን ባለሙያ መሆኑ ይፈልጋሉ? የቴክኖሎጂ 🖥️፣ የውበት 💄፣ የአውቶሞቲቭ 🚗፣ የፈርኒቸር 🪑፣ የሆቴልና ቱሪዝም 🏨🍔🍕፣ የኮንስትራክሽን 🏗️፣ የፋሽን ዲዛይን 👗✂️ የኤሌክትሪካ 🔌🪛፧የመኑፋክ...
21/10/2025

የምን ባለሙያ መሆኑ ይፈልጋሉ?

የቴክኖሎጂ 🖥️፣ የውበት 💄፣ የአውቶሞቲቭ 🚗፣ የፈርኒቸር 🪑፣ የሆቴልና ቱሪዝም 🏨🍔🍕፣ የኮንስትራክሽን 🏗️፣ የፋሽን ዲዛይን 👗✂️ የኤሌክትሪካ 🔌🪛፧የመኑፋክቸሪንግ⛓⛓‍💥🛡፧የሰርቬይ እና ድራፍቲንግ📝🔭 ፧የአካውንቲንግ 💰💰💰

ፍላጎትዎን እውን ያደርጉ ዘንድ የሐረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ለምዝገባ በመደበኛ፧በምሽት እና ቅዳሜ እና እሁድ እርስዎን ተቀብሎ ለማሠልጠን በመጠባበቅ ላይ ናው ፍላጎቶን እውን ለማድረግ ፈጥነው ይመዝገቡ ። ✅

20/10/2025
በሐረሪ ክልል ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ መርሃግብር ለሥራ ኣጥ ለክልሉ ነዋሪዎች  በገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠና ላይ ለሰልጣኞች ኦረንቴሸን ተሰጥቷል።በሐረሪ ክልል የወጣቶች ክህሎት መር ...
15/10/2025

በሐረሪ ክልል ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ መርሃግብር ለሥራ ኣጥ ለክልሉ ነዋሪዎች በገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠና ላይ ለሰልጣኞች ኦረንቴሸን ተሰጥቷል።

በሐረሪ ክልል የወጣቶች ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ የገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠናዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናቀው በሐረር ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የሰልጣኞችን የምዝገባ መርሃግብር ተከትሎ በዛሬው ዕለት ኦረንቴሽን ተሰጥቷል።

በኦረንቴሽን መድረኩ ላይ

የሐረሪ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ኢማን መሐመድ፧ አቶ ኡስማኢል ዩሱፍ የኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ እና አቶ አሰፋ ቶልቻ የሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን የኦረንቴሽን መድረኩን ላይ በመገኘት ለሠልጣኞች የእንኳን ደህና መጣቹ መልዕክት እና በሥልጠናው ዙሪየ ለሠልጣኞቹ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ጥቅምት 5/2018ዓ.ም

Address

Shenkor
Harar
65,ETHIOPIA,

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar Polytechnic College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Harar Polytechnic College:

Share