27/07/2025
ትክክል ነው። ት\ቤቱ ደረጃውን የጠበቀ ሲሆን ስራ ያሰራሀን፤የተዘረዘረውን ከፍተኛ ክፍያም ይከፍልሃን‼️ አቅም ያላቹህ ከመንግስት ቤት የምትርመጠመጡ መምህራን ተገላበጡ፤ ያልተገላበጠ ያራን።
እጅግ በጣም አጓጊ የሆነ ደመወዝ‼️
✓ ለር/መምህራን ከ70,000 - 120,000 ብር
✓ Academic Coordinator ከ70,000 - 120,000 ብር
✓ ለመምህራን ከ40,000 - 80,000 ብር
✓ ለኬጂ መምህራን ከ30,000 - 50,000 ብር
✓ ለአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን ከ30,000 – 50,000 ብር
✓ ለእንግሊዘኛ መምህራን ከ50,000 - 90,000 ብር
✓ ለተባባሪ መምህራን ከ16,000 - 30,000 ብር
✓ አካውንታንት 35,000 – 50,000 በመሆኑም
❗️አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
📌አድራሻችን ፡- ቤተል እሳት አደጋ አካባቢ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
☞ Finance Office +251- 993 -52-64-02
Hilltops Knowledge Village:- +251-930-07-71-2770538
Website: www.hilltops1.edupage.org