Burji motivation

Burji motivation Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Burji motivation, College & University, mashachedho, Nazareth.

03/02/2022
30/01/2022
እሆቶቻችን ለእኛ ልዪ ናቸዉ።  ከእናት በመቀጠል ብዙ ዉለታ የዋሉልን እነሱ ናቸዉ እስቲ ዛሬ በአካል እህቶቻችሁን ማግኘት የምትችሉ ቢያንስ አንድ  #ከረሜላ በመግዛት እንደምትወዷቸው ንገሯቸዉ...
23/01/2022

እሆቶቻችን ለእኛ ልዪ ናቸዉ። ከእናት በመቀጠል ብዙ ዉለታ የዋሉልን እነሱ ናቸዉ እስቲ ዛሬ በአካል እህቶቻችሁን ማግኘት የምትችሉ ቢያንስ አንድ #ከረሜላ በመግዛት እንደምትወዷቸው ንገሯቸዉ
ሌሎች ደግሞ በሜሰጅ ላኩላቸዉ።

 #በጋምቤላ-ክልል  ከደቡልብ ሱዳን የምነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ዜጎቻችን ላይ ጥቃት ማድረሳቸዉን የክልሉ ፖልሲ ኮሚሽን አስታዉቋል። አሁንም ዜጎቻችን እየገቡ መፈ...
21/01/2022

#በጋምቤላ-ክልል ከደቡልብ ሱዳን የምነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ዜጎቻችን ላይ ጥቃት ማድረሳቸዉን የክልሉ ፖልሲ ኮሚሽን አስታዉቋል።
አሁንም ዜጎቻችን እየገቡ መፈንጨት እንዳይችሉ ተደረገው ሊመከቱ ይገባል።
የክልሉ ፖልስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቡላ ኡቦነግ እንዳሉት የሙርሌ ታጣቂዎች ትናንት ድንበር አቋርጠው በመግባት በኑዌር ዞን አኮር ወረዳ በካንካን ቀበሌ ድንገተኛ ተኩስ በመክፈት የ የት 8 ሰዎች ህይወት ወዲያሁኑ ስያልፍ 5 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን አመልከተዋል።
የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ከዓመታት በፈት በኑዌር ዞን እና አኙዋ ዞኖች ገብተዉ በርካታ ህፃናት አፍነዉ ሲወስዱ ከአንድ መቶ ሰባ በላይ ሰዎች ደግሞ ህይወታቸዉን ማጣታቸዉ ይታወሳል። በወቅቱ ከ2 ሺህ በላይ ከብቶች መዉሰዳቸዉንም ኮሚሽነር ጨምረው ያስታዉሳሉ።
በወቅቱ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ወደ ደቡብ ሱዳን በመግባት ና ታጣቂዎቹ የምትኖሩበት አከባብ ላይ ጥቃት በመፈፀም ታፍነዉ ከተወሰዱ ህፃናት መካከል ከፍ100ሀገር ህፃናት በላይ ወደ ቤተሰቦቻቸው መመለሱ ይታወሳል

ሰላም የናፈቀው ሀገሩን የሚወድ በሰከኔ ወይይት የምያምን እንዲህ አይነት ዜና ስያይና ስሰማ ደስ መሰኘት አይቀርም!  #ህዝቤ-ሆይ----በአንዳንድ ስፍራዎች አሁን ድረስ የቀጠሉ ግጭቶች ቆመዉ ...
21/01/2022

ሰላም የናፈቀው ሀገሩን የሚወድ በሰከኔ ወይይት የምያምን እንዲህ አይነት ዜና ስያይና ስሰማ ደስ መሰኘት አይቀርም!
#ህዝቤ-ሆይ----በአንዳንድ ስፍራዎች አሁን ድረስ የቀጠሉ ግጭቶች ቆመዉ ስላማችንን መልሰን እንድናገኝ እና ፍቅር እንዲሰፍን ወጥረን እንዲህ አይነት እንቅስቃሴዎችን እንደግፍ። በመንግስትም ከመንግስትም ውጪ ባሉ አካላትም ለሰላም በሚደረጉ ጥረቶች ዙሪያ እንረባረብ።
#መልካም-ተቀን-!!

መልካም የጥምቀት በዓል ይሁን
18/01/2022

መልካም የጥምቀት በዓል ይሁን

 #ኑ-በዓሉን-በጋራ-እናከብር!!💗💗💗💗💗💗💗💖💖 #ወናንካ-አያና
15/01/2022

#ኑ-በዓሉን-በጋራ-እናከብር!!
💗💗💗💗💗💗💗💖💖
#ወናንካ-አያና

የአርማዲሎዎች ሽፋን ጥይት የሚበሳው አይደለም ::  ይልቁንስ ጥይቱን የሚያስፈንጥር እንጂ በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት አንድ ሰዉ እዚህ እንስሳ ላይ ቱኩሶ ጥይቱ የአርማዲሎው ሸፋን ላይ ተስፈንጥሮ...
15/01/2022

የአርማዲሎዎች ሽፋን ጥይት የሚበሳው አይደለም :: ይልቁንስ ጥይቱን የሚያስፈንጥር እንጂ በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት አንድ ሰዉ እዚህ እንስሳ ላይ ቱኩሶ ጥይቱ የአርማዲሎው ሸፋን ላይ ተስፈንጥሮ የሰዉዬዉ መንጋጪላ ላይ ነዉ የተመለሰው።
#ምንጩ ከአለም ድንቃድንቅ

በቅርስነት ልመዘገቡ እና ልቀመጡ የሚገባቸዉ በርካታ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ጠብመንጃ እንዴት በዉጭ ሀገር ሰዎች እጅ?  💖💗ጥንታዊ የሚባሉ ጠብመንጃዎችን የሚሰበሰቡ የዉጪ ሀገር ሰዎች በቅርብ ጊዜ...
14/01/2022

በቅርስነት ልመዘገቡ እና ልቀመጡ የሚገባቸዉ በርካታ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ጠብመንጃ እንዴት በዉጭ ሀገር ሰዎች እጅ?
💖💗ጥንታዊ የሚባሉ ጠብመንጃዎችን የሚሰበሰቡ የዉጪ ሀገር ሰዎች በቅርብ ጊዜያት በርካታ መጠን ያላቸዉን በቅርስነት ሊመዘገቡ የሚገባቸዉን የሀገር ንብረቶች ከኢትዮጵያ በገፍ እየገዙ እንደሆነ ዩትዩብ ላይ የተመለከትኳችዉ ቪዲዮዎች ያሳያሉ
አንዳንዶችም በቪብዮዎቹን ማህበራዊ ሚድያ ላይ አጋርተዉ አይቻለሁ።
ነኝ ከሶሎሎ

Address

Mashachedho
Nazareth
MASHACHEDHO

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Burji motivation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share