30/07/2024
ኢትዮጵያ እንድ ምስራቅ አፍሪካ አሁን ባለው ገበያ እራሱ ትንሽ የምንዛሬ ዋጋ ያላት ሀገር ነች!!
ሀገራችን የተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራን ተከትሎ በአንድ አንድ አላዋቂዎች የተሳሳተ ተርጓሜ እየሰጠ ነው ያለው ነገር ግን እውነታው ከጥቂት ሀገራት በቀር የኢኮኖሚ ሪፎርም የማይከተል ሀገር አሁን ላይ የለም ከዓለም ገበያ ጋር አብሮ ለመጓዝ ኢትዮጵያ ትልቅ ውሳኔ ወስናለች።
#ጥራት61
@01