US College

US College This is the official page of US College Ethiopia

23/05/2025
 የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይ...
17/03/2025



የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት ሲያደርግ መቆየቱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።

ይህን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንዲጀመር ውሳኔ ላይ መድረሱን አሳውቋል።

ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት እንዲሆን መደረጉንም ገልጿል።

ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል።

የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከስቪል ሰርቪስ ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑን ህብረቱ አሳውቋል።

የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመ...
10/12/2023

የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦

በድረ-ገፅ፦
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል።

Address

Shashemene

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when US College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to US College:

Share