Ĕšxĭ£ãňòš ÿë Ťë£ęřã Ļĵ

Ĕšxĭ£ãňòš ÿë Ťë£ęřã Ļĵ እንደ ድህነት ደረጃዬ ዝቅ ብዬ እሰራለሁ
እንደ አፍታሞች ደረጃ ግን ቀና ብዬ እታያለሁ

01/02/2023
01/05/2022

የብልጌት ንግግሮች 😃
1.በትምህርት ቤት ቆይታዬ በጥቂት የትምህርት ዓይነቶች ወድቄ ነበር ፡፡ ጓደኛዬ ግን ሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች በብቃት አልፎአል ፡፡ አሁን እሱ በማይክሮሶፍት ኩባንያ መሃንዲስ ነው ፡፡ እኔ ደግሞ የኩባንያው ባለቤት ነኝ ፡፡
2.በእጅህ ገንዘብ ሲኖር ራስህን ትረሣለህ ፡፡ በእጅህ ምንም ገንዘብ ሳይኖርህ ሲቀር ዓለም ማን እንደሆንክ ይረሳሃል ፡፡ ሕይወት ማለት እንደዚህ ነው ፡፡
3.ደሃ ሆነህ ብትወለድ ጥፋቱ ያንተ አይደለም ፡፡ ደሃ ሆነህ ብትሞት ግን ጥፋቱ ያንተ ነው ፡፡
4.ትዕግስት የስኬት ቁልፍ መሠረት ነው ፡፡
5.ስኬትን ማክበር መልካም ነው ፡፡ ከሁሉ የበለጠ አስፈላጊው ነገር ግን ከውድቀት ምርጡን ትምህርት በማስተዋል መውሰድ ነው ፡፡
6.ደስተኛ ያልሆኑ ደንበኞችህ ዋናዎቹ አስተማሪዎችህ ናቸው ።
7.ከባዱን ስራ እንዲሠራ ሠነፉን ሠራተኛ መረጥኩኝ ፡፡ ምክንያቱም ሠነፍ ሠራተኛ ከባዱን ስራ ለመስራት ቀላል መንገድ መፍጠር ይችላል ፡፡
8.በዓለም ሳለህ ራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር ፡፡ እንደዛ ካደረግክ ራስህን እየሠደብክ ነው ፡፡
9. ‹‹ ጥሩ ልታደርገው ያልቻልከውን ነገር ቢያንስ ጥሩ እንዲመስል አድርገው ፡፡
10.ብዙ ሠዎች በዓመት ውስጥ ለሚሰሯቸው ስራዎች ራሳቸውን ከመጠን በላይ በመገመት ያቅዳሉ ፡፡ በአስር ዓመት ውስጥ ለሚሰሯቸው ስራዎች ግን ከአቅም በታች ያቅዳሉ ፡፡
11.ንግድ ጥቂት ህጎችና እልፍ ስጋቶች ያሉት የገንዘብ ጨዋታ ነው ፡፡
12.ስኬት ወራዳ አስተማሪ ነው ፡፡ ምርጥ ሠዎችን ማጥፋት ወደማይችሉት ቀሽም አስተሳሰብ ውስጥ ይከታቸዋል ፡፡
13.የንግድ ስራህ በኢንተርኔት ካልታገዘ ንግድህ ከጨዋታ ውጪ ይሆናል ፡፡
═══════❁✿❁ ═══════

21/04/2022

ችግር ብርቄ አይደለም ብዙ አይቻለሁ
ካለፈው ህይወቴ ትምህርት ወስጃለሁ
ቢለቀስ ቢተከዝ ትርፉ ጉዳት ነው
መቻል ያሳልፋል እሱነው የሚሻለው።

08/03/2022

washtub

Address

Tulu Bolo

Telephone

+251947935798

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ĕšxĭ£ãňòš ÿë Ťë£ęřã Ļĵ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share