በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት Mito Woreda Science And Technology Office

  • Home
  • Ethiopia
  • Wolkite
  • በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት Mito Woreda Science And Technology Office

በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት Mito Woreda Science And Technology Office To improve human to use technology skills.

የሚቶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ለሚቶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን በኢትዮኮደርስ አተገባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ የሚቶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴ...
31/03/2026

የሚቶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ለሚቶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን በኢትዮኮደርስ አተገባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

የሚቶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ለሚቶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን በኢትዮኮደርስ አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጪያ ስልጠና ተሰጥቷል

በስልጠናው የሚቶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ንጉሴ ፍቃዱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን እንደዚህ አይነቱ ስልጠና የክህሎት ችግር ላለባቸው መመህራን ትልቅ መፍትሔ የሚሆን ነዉ የሉ ሲሆን ቀጣይነት በለው ሁኔታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።

በተጨማሪም በቀጣይ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላየን ለመስጠት የሚያስችል የኮምፒውተር ቅድመ ዝግጅት ከዚህ ቀደም የተበላሹትን ኮምፒውተሮችን የሚቶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ባለሙያዎች በመጠገን ለሚቶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ም/ል ር/መምህር ለአቶ በድሩ ከማል ርክክብ የተደረገ ሲሆን የቀሩትንም በቅርብ ግዜ ውስጥ ጥገናቸው አልቆ እንደሚያስረክቡ ገልፀዋል

ሚቶ ወረደ ሳይንስ ኢንፎርሜሽና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት።
13/01/2022

ሚቶ ወረደ ሳይንስ ኢንፎርሜሽና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት።

30/12/2021
ስልጤ ዞን ሚቶ ወረዳ ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ።
15/12/2021

ስልጤ ዞን ሚቶ ወረዳ ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ።

ሚቶ ወረዳ ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በቅርቡ 1ኛ ዙር መድረክ ያዘጋጃል።
14/12/2021

ሚቶ ወረዳ ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በቅርቡ 1ኛ ዙር መድረክ ያዘጋጃል።

ጊስትቴ ሙፈሪያት በደረሰችበት ስኬት ከጎኑዋ ትሁን።
01/12/2021

ጊስትቴ ሙፈሪያት በደረሰችበት ስኬት ከጎኑዋ ትሁን።

Mito ICT room come soon.
27/11/2021

Mito ICT room come soon.

Address

Wolkite

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት Mito Woreda Science And Technology Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት Mito Woreda Science And Technology Office:

Share